የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 23:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ስለ ጢሮስ የተነገረ የፍርድ መልእክት፦+

      እናንተ የተርሴስ መርከቦች+ ዋይ ዋይ በሉ!

      ወደቧ ወድሟልና፤ ወደ እሷ መግባት አይቻልም።

      ከኪቲም+ አገር ወሬው ደርሷቸዋል።

  • ኢሳይያስ 23:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 አንቺ የባሕር ምሽግ ሲዶና ሆይ፣ እፈሪ፤

      ምክንያቱም ባሕሩ እንዲህ ብሏል፦

      “አላማጥኩም፤ አልወለድኩምም፤

      ወጣት ወንዶችንም ሆነ ሴቶችን* አላሳደግኩም።”+

  • ኤርምያስ 25:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+

  • ኤርምያስ 25:22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 22 የጢሮስ ነገሥታት ሁሉ፣ የሲዶና+ ነገሥታት ሁሉና በባሕሩ ላይ ያለው ደሴት ነገሥታት፣

  • ኤርምያስ 27:2, 3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 2 “ይሖዋ እንዲህ አለኝ፦ ‘ለራስህ ማሰሪያና ቀንበር ሠርተህ አንገትህ ላይ አድርገው። 3 ከዚያም በኢየሩሳሌም ወዳለው ወደ ይሁዳ ንጉሥ ወደ ሴዴቅያስ በመጡት መልእክተኞች እጅ፣ ወደ ኤዶም+ ንጉሥ፣ ወደ ሞዓብ+ ንጉሥ፣ ወደ አሞናውያን+ ንጉሥ፣ ወደ ጢሮስ+ ንጉሥና ወደ ሲዶና+ ንጉሥ ላከው።

  • ሕዝቅኤል 28:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 “የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ሲዶና+ አዙረህ በእሷ ላይ ትንቢት ተናገር።

  • ኢዩኤል 3:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ጢሮስ፣ ሲዶና እና የፍልስጤም ግዛቶች ሁሉ፣

      ከእኔ ጋር ምን ጉዳይ አላችሁ?

      ላደረግኩባችሁ ነገር ብድራት ልትመልሱልኝ ነው?

      ብድራት የምትመልሱልኝ ከሆነ

      ብድራታችሁን ወዲያውኑ፣ በፍጥነት በራሳችሁ ላይ እመልሳለሁ።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ