የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 የአሞጽ ልጅ ኢሳይያስ+ በራእይ ያየው በባቢሎን ላይ የተላለፈ ፍርድ፦+

  • ኢሳይያስ 13:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • ኢሳይያስ 14:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 “የጃርት መኖሪያና ረግረጋማ ቦታ አደርጋታለሁ፤ በጥፋት መጥረጊያም እጠርጋታለሁ”+ ይላል የሠራዊት ጌታ ይሖዋ።

  • ኤርምያስ 50:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ከሰሜን አንድ ብሔር በእሷ ላይ ተነስቷልና።+

      እሱም ምድሪቷን አስፈሪ ቦታ ያደርጋታል፤

      በእሷ ውስጥ የሚኖር ሰው የለም።

      ሰውም ሆነ እንስሳ ሸሽቷል፤

      አካባቢውን ለቀው ሄደዋል።”

  • ኤርምያስ 50:39
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 39 ስለዚህ የበረሃ ፍጥረታት ከሚያላዝኑ እንስሳት ጋር ይኖራሉ፤

      በእሷም ውስጥ ሰጎኖች ይኖራሉ።+

      ከዚህ በኋላ የሚኖርባት አይገኝም፤

      ከትውልድ እስከ ትውልድም ማንም አይቀመጥባትም።”+

  • ኤርምያስ 51:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ምድርም ትናወጣለች፤ ትንቀጠቀጣለችም፤

      ይሖዋ የባቢሎንን ምድር አስፈሪ ቦታና ሰው አልባ ለማድረግ

      በባቢሎን ላይ ያሰበው ሐሳብ ይፈጸማልና።+

  • ኤርምያስ 51:37
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 37 ባቢሎንም የድንጋይ ቁልል፣+

      የቀበሮዎች ጎሬ፣+

      አስፈሪ ቦታና ማፏጫ ትሆናለች፤

      የሚኖርባትም አይገኝም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ