ኤርምያስ 6:26 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 26 የሕዝቤ ሴት ልጅ ሆይ፣ማቅ ልበሺ፤+ በአመድም ላይ ተንከባለዪ። አንድ ልጁን እንዳጣ ሰው መራራ ለቅሶ አልቅሺ፤+አጥፊው በእኛ ላይ በድንገት ይመጣልና።+ ኤርምያስ 14:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “ይህን ቃል ንገራቸው፦‘ዓይኖቼ ሌት ተቀን ሳያቋርጡ እንባ ያፍስሱ፤+ድንግሊቱ የሕዝቤ ሴት ልጅ እጅግ አስከፊ በሆነ ቁስል ሙሉ በሙሉ ደቃለችና፤ደግሞም ተሰብራለች።+
17 “ይህን ቃል ንገራቸው፦‘ዓይኖቼ ሌት ተቀን ሳያቋርጡ እንባ ያፍስሱ፤+ድንግሊቱ የሕዝቤ ሴት ልጅ እጅግ አስከፊ በሆነ ቁስል ሙሉ በሙሉ ደቃለችና፤ደግሞም ተሰብራለች።+