ኤርምያስ 2:8 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 ካህናቱ ‘ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም፤+ ሕጉ በአደራ የተሰጣቸውም እኔን አላወቁም፤እረኞቹ በእኔ ላይ ዓመፁ፤+ነቢያቱ በባአል ስም ትንቢት ተናገሩ፤+ምንም ጥቅም የማያስገኙላቸውንም አማልክት ተከተሉ። ኤርምያስ 27:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 ‘የባቢሎንን ንጉሥ አታገለግሉም’ የሚሏችሁን ነቢያት ቃል አትስሙ፤+ ምክንያቱም የሚተነብዩላችሁ ነገር ሐሰት ነው።+ ሕዝቅኤል 13:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፤+ የገዛ ራሳቸውን ትንቢት ፈጥረው የሚናገሩትንም*+ እንዲህ በላቸው፦ ‘የይሖዋን ቃል ስሙ። 3 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ምንም ያዩት ነገር ሳይኖር የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉት ሞኝ ነቢያት ወዮላቸው!+
8 ካህናቱ ‘ይሖዋ የት አለ?’ ብለው አልጠየቁም፤+ ሕጉ በአደራ የተሰጣቸውም እኔን አላወቁም፤እረኞቹ በእኔ ላይ ዓመፁ፤+ነቢያቱ በባአል ስም ትንቢት ተናገሩ፤+ምንም ጥቅም የማያስገኙላቸውንም አማልክት ተከተሉ።
2 “የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ነቢያት ላይ ትንቢት ተናገር፤+ የገዛ ራሳቸውን ትንቢት ፈጥረው የሚናገሩትንም*+ እንዲህ በላቸው፦ ‘የይሖዋን ቃል ስሙ። 3 ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “ምንም ያዩት ነገር ሳይኖር የገዛ መንፈሳቸውን ለሚከተሉት ሞኝ ነቢያት ወዮላቸው!+