የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 34:6-8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ይሖዋ ሰይፍ አለው፤ ሰይፉም በደም ትሸፈናለች።

      በስብ፣+ በበግ ጠቦቶችና በፍየሎች ደም

      እንዲሁም በአውራ በጎች ኩላሊት ስብ ትለወሳለች።

      ይሖዋ በቦስራ መሥዋዕት፣

      በኤዶምም ምድር

      ታላቅ እርድ ያዘጋጃልና።+

       7 የዱር በሬዎች ከእነሱ ጋር ይወድቃሉ፤

      ወይፈኖችም ከብርቱ ኮርማዎች ጋር ይወድቃሉ።

      ምድራቸውም በደም ይሸፈናል፤

      አፈራቸውም በስብ ይርሳል።”

       8 ይሖዋ የሚበቀልበት ቀን፣+

      በጽዮን ላይ ለተፈጸመው በደል ቅጣት የሚያስፈጽምበት ዓመት አለውና።+

  • ኤርምያስ 46:10
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 10 “ያ ቀን የሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት ጌታ የይሖዋ ነው፤ ጠላቶቹን የሚበቀልበት የበቀል ቀን ነው። ሰይፉ ይበላል፤ ይጠግባልም፤ ደማቸውንም እስኪረካ ድረስ ይጠጣል፤ ሉዓላዊው ጌታ፣ የሠራዊት አምላክ ይሖዋ በኤፍራጥስ ወንዝ+ አጠገብ በሚገኘው የሰሜን ምድር መሥዋዕት* አዘጋጅቷልና።

  • ሶፎንያስ 1:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 በሉዓላዊው ጌታ በይሖዋ ፊት ዝም በሉ፤ የይሖዋ ቀን ቀርቧልና።+

      ይሖዋ መሥዋዕት አዘጋጅቷል፤ የጠራቸውን ቀድሷል።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ