ኤርምያስ 2:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “አባቶቻችሁ ከእኔ እጅግ የራቁት፣ከንቱ የሆኑ ጣዖቶችን የተከተሉትና+እነሱ ራሳቸው ከንቱ የሆኑት+ ምን ጥፋት አግኝተውብኝ ነው?+