የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 4:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ምክንያቱም አምላካችሁ ይሖዋ የሚባላ እሳት፣+ እሱ ብቻ እንዲመለክ የሚፈልግ አምላክ ነው።+

  • መዝሙር 21:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  9 በተወሰነው ጊዜ ትኩረትህን በእነሱ ላይ ስታደርግ እሳት እንደሚንቀለቀልበት ምድጃ ታደርጋቸዋለህ።

      ይሖዋ በቁጣው ይውጣቸዋል፤ እሳትም ይበላቸዋል።+

  • ኤርምያስ 21:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 የዳዊት ቤት ሆይ፣ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

      “ከክፉ ድርጊታችሁ የተነሳ

      ቁጣዬ እንደ እሳት እንዳይቀጣጠልና+

      ማንም ሊያጠፋው እስከማይችል ድረስ እንዳይነድ

      በየማለዳው ለፍትሕ ቁሙ፤

      የተዘረፈውንም ሰው ከአጭበርባሪው እጅ ታደጉ።”’+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ