-
ኢሳይያስ 23:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 በውበቷ ሁሉ የተነሳ የሚሰማትን ኩራት ለማርከስ
እንዲሁም በመላው ምድር ላይ የተከበሩትን ሁሉ ለማዋረድ
ይህን ውሳኔ ያስተላለፈው የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ራሱ ነው።+
-
-
ኤርምያስ 25:17አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
17 ስለዚህ ከይሖዋ እጅ ጽዋውን ወሰድኩ፤ ይሖዋ ወደላከኝም ብሔራት ሁሉ ሄጄ አጠጣኋቸው፦+
-
-
ኤርምያስ 25:22አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
22 የጢሮስ ነገሥታት ሁሉ፣ የሲዶና+ ነገሥታት ሁሉና በባሕሩ ላይ ያለው ደሴት ነገሥታት፣
-