-
ኤርምያስ 2:14, 15አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 ‘እስራኤል፣ አገልጋይ ወይም የቤት ውልድ ባሪያ ነው?
ታዲያ እንዲበዘበዝ የተደረገው ለምንድን ነው?
15 ደቦል አንበሶች በእሱ ላይ አገሡ፤+
በኃይለኛ ድምፅ ጮኹበት።
ምድሩን የሚያስፈራ ቦታ አደረጉት።
ከተሞቹ ማንም እንዳይኖርባቸው በእሳት ተቃጠሉ።
-