የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 114:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 114 እስራኤል ከግብፅ ሲወጣ፣+

      የያዕቆብ ቤት ባዕድ ቋንቋ ከሚናገር ሕዝብ ተለይቶ ሲሄድ፣

  • መዝሙር 114:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ባሕሩ ይህን አይቶ ሸሸ፤+

      ዮርዳኖስ ወደ ኋላ ተመለሰ።+

  • ኢሳይያስ 50:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ታዲያ በመጣሁ ጊዜ እዚህ ማንም ያልነበረው ለምንድን ነው?

      በተጣራሁስ ጊዜ የሚመልስ ሰው የጠፋው ለምንድን ነው?+

      እጄ አጭር ሆና እናንተን መዋጀት ተስኗታል?

      ወይስ እናንተን ለመታደግ የሚያስችል ኃይል የለኝም?+

      እነሆ፣ በተግሣጼ ባሕሩን አደርቃለሁ፤+

      ወንዞችን በረሃ አደርጋለሁ።+

      ዓሣዎቻቸው ውኃ ባለማግኘታቸው ይበሰብሳሉ፤

      በውኃ ጥምም ይሞታሉ።

  • ናሆም 1:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ባሕሩን ይገሥጻል፤+ ያደርቀዋልም፤

      ወንዞቹንም በሙሉ ያደርቃቸዋል።+

      ባሳንና ቀርሜሎስ ይጠወልጋሉ፤+

      የሊባኖስ አበባዎችም ይጠወልጋሉ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ