ኤርምያስ 3:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ስለዚህ ዝናብ እንዳይዘንብ ተከልክሏል፤+የኋለኛው ዝናብም አልዘነበም። አንቺ ዝሙት አዳሪ እንደሆነች ሚስት፣ ዓይን አውጣ ነሽ፤*ኀፍረት የሚባል ነገር አታውቂም።+ ኤርምያስ 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 በፈጸሙት አስጸያፊ ተግባር ኀፍረት ተሰምቷቸዋል? እነሱ እንደሆነ ጨርሶ ኀፍረት አይሰማቸውም! ውርደት ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አያውቁም!+ “‘ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ። እነሱን በምቀጣበት ጊዜ ይሰናከላሉ’+ ይላል ይሖዋ። ሶፎንያስ 2:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እናንተ ኀፍረት የማይሰማችሁ ሕዝቦች ሆይ፣+በአንድነት ተሰብሰቡ፤ አዎ ተሰብሰቡ።+
3 ስለዚህ ዝናብ እንዳይዘንብ ተከልክሏል፤+የኋለኛው ዝናብም አልዘነበም። አንቺ ዝሙት አዳሪ እንደሆነች ሚስት፣ ዓይን አውጣ ነሽ፤*ኀፍረት የሚባል ነገር አታውቂም።+
12 በፈጸሙት አስጸያፊ ተግባር ኀፍረት ተሰምቷቸዋል? እነሱ እንደሆነ ጨርሶ ኀፍረት አይሰማቸውም! ውርደት ምን ማለት እንደሆነ እንኳ አያውቁም!+ “‘ስለዚህ ከወደቁት ጋር ይወድቃሉ። እነሱን በምቀጣበት ጊዜ ይሰናከላሉ’+ ይላል ይሖዋ።