-
ኢሳይያስ 28:16አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
16 ስለዚህ ሉዓላዊው ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦
በእሱ የሚያምን አይደናገጥም።+
-
-
የሐዋርያት ሥራ 4:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ‘እናንተ ግንበኞች የናቃችሁት፣ የማዕዘን ራስ የሆነው ድንጋይ’ እሱ ነው።+
-