የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 58
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ

        • ክፉዎች እንዲቀጡ የቀረበ ጸሎት (6-8)

መዝሙር 58:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

መዝሙር 58:1

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 19:6
  • +መዝ 82:2

መዝሙር 58:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መክ 3:16፤ ሚክ 3:9
  • +መክ 5:8፤ ኢሳ 10:1, 2

መዝሙር 58:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከማህፀን።”

  • *

    ወይም “ተበላሽተዋል።”

መዝሙር 58:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    በእስያና በአፍሪካ የሚገኝ እጅግ መርዘኛ የሆነ እባብ፤ ኮብራ።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 140:3፤ ያዕ 3:8

መዝሙር 58:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ደቦል አንበሶች።”

መዝሙር 58:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ምሳሌ 10:25፤ ኤር 23:19

መዝሙር 58:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 52:5, 6፤ 64:10፤ ሕዝ 25:17፤ ራእይ 18:20
  • +ምሳሌ 21:18

መዝሙር 58:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 3:10
  • +መዝ 9:16፤ 98:9

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 58:12ዜና 19:6
መዝ. 58:1መዝ 82:2
መዝ. 58:2መክ 3:16፤ ሚክ 3:9
መዝ. 58:2መክ 5:8፤ ኢሳ 10:1, 2
መዝ. 58:4መዝ 140:3፤ ያዕ 3:8
መዝ. 58:9ምሳሌ 10:25፤ ኤር 23:19
መዝ. 58:10መዝ 52:5, 6፤ 64:10፤ ሕዝ 25:17፤ ራእይ 18:20
መዝ. 58:10ምሳሌ 21:18
መዝ. 58:11ኢሳ 3:10
መዝ. 58:11መዝ 9:16፤ 98:9
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 58:1-11

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “ጥፋት አታምጣ” በተባለው ቅኝት። የዳዊት መዝሙር። ሚክታም።*

58 እናንተ የሰው ልጆች፣ ዝም ብላችሁ እያለ ስለ ጽድቅ ልትናገሩ ትችላላችሁ?+

በቅንነትስ መፍረድ ትችላላችሁ?+

 2 ይልቁንም በልባችሁ ክፋት ትጠነስሳላችሁ፤+

እጆቻችሁም በምድሪቱ ላይ ዓመፅ ያስፋፋሉ።+

 3 ክፉዎች፣ ከተወለዱበት ጊዜ* ጀምሮ መንገድ ስተዋል፤*

ከተወለዱበት ጊዜ አንስቶ ሥርዓት የሌላቸውና ውሸታሞች ናቸው።

 4 መርዛቸው እንደ እባብ መርዝ ነው፤+

ጆሮውን እንደ ደፈነ ጉበና* ደንቆሮ ናቸው።

 5 ድግምተኞቹ ምንም ያህል ችሎታ ቢኖራቸው

ጉበናው ድምፃቸውን አይሰማም።

 6 አምላክ ሆይ፣ ጥርሳቸውን ከአፋቸው አርግፍ!

ይሖዋ ሆይ፣ የእነዚህን አንበሶች* መንጋጋ ሰባብር!

 7 ፈስሶ እንደሚያልቅ ውኃ ይጥፉ።

አምላክ ደጋኑን ወጥሮ በቀስቶቹ ይጣላቸው።

 8 ሲሄድ እንደሚቀልጥ ቀንድ አውጣ ይሁኑ፤

ፀሐይን ፈጽሞ እንደማያይ ከሴት የተወለደ ጭንጋፍ ይሁኑ።

 9 በእሳት የተቀጣጠለው እሾህ ድስታችሁን ሳያሞቀው፣

አምላክ እርጥቡንም ሆነ የሚነደውን ቅርንጫፍ እንደ አውሎ ነፋስ ጠራርጎ ይወስደዋል።+

10 ጻድቅ ሰው በክፉዎች ላይ የተወሰደውን የበቀል እርምጃ በማየቱ ደስ ይለዋል፤+

እግሮቹ በእነሱ ደም ይርሳሉ።+

11 በዚህ ጊዜ ሰዎች እንዲህ ይላሉ፦ “በእርግጥ ጻድቁ ብድራት ይቀበላል።+

በእውነትም በምድር ላይ የሚፈርድ አምላክ አለ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ