የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • lff ክፍል 2
  • ክፍል 2 ክለሳ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ክፍል 2 ክለሳ
  • ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ክፍል 3 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 4 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ክፍል 1 ክለሳ
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
  • ከመጽሐፍ ቅዱስ ንባብህ የተሟላ ጥቅም ማግኘት የምትችለው እንዴት ነው?
    ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
ለተጨማሪ መረጃ
ለዘላለም በደስታ ኑር!—አሳታፊ የመጽሐፍ ቅዱስ መማሪያ
lff ክፍል 2

ክፍል 2 ክለሳ

በወረቀት የሚታተመው

ከአስተማሪህ ጋር በሚከተሉት ጥያቄዎች ላይ ተወያዩ፦

አንዲት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት በይሖዋ ምሥክሮች ስብሰባ ላይ እጇን አውጥታ
  1. አምላክ በሐሰት ሃይማኖቶች ላይ ምን እርምጃ ይወስዳል?

    (ምዕራፍ 13⁠ን ተመልከት።)

  2. ዘፀአት 20:4-6⁠ን አንብቡ።

    • ይሖዋ ሰዎች ምስሎችን ለአምልኮ ሲጠቀሙ ምን ይሰማዋል?

      (ምዕራፍ 14⁠ን ተመልከት።)

  3. ኢየሱስ ማን ነው?

    (ምዕራፍ 15⁠ን ተመልከት።)

  4. ከኢየሱስ ባሕርያት መካከል አንተን የሚማርኩህ የትኞቹ ናቸው?

    (ምዕራፍ 17⁠ን ተመልከት።)

  5. ዮሐንስ 13:34, 35⁠ን እንዲሁም የሐዋርያት ሥራ 5:42⁠ን አንብቡ።

    • በዛሬው ጊዜ እውነተኛ ክርስቲያኖች እነማን ናቸው? እውነተኛ ክርስቲያኖች ናቸው ብለህ እንድትደመድም ያደረገህ ምንድን ነው?

      (ምዕራፍ 18⁠ን እና 19⁠ን ተመልከት።)

  6. የጉባኤው ራስ ማን ነው? ጉባኤውን የሚመራውስ እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 20⁠ን ተመልከት።)

  7. ማቴዎስ 24:14⁠ን አንብቡ።

    • ይህ ትንቢት በዛሬው ጊዜ እየተፈጸመ ያለው እንዴት ነው?

    • እስካሁን ምሥራቹን የነገርካቸው ሰዎች አሉ?

      (ምዕራፍ 21⁠ን እና 22⁠ን ተመልከት።)

  8. ጥምቀት ትልቅ ቦታ የሚሰጠው ግብ እንደሆነ ይሰማሃል? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 23⁠ን ተመልከት።)

  9. ሰይጣንና አጋንንቱ ከሚያሳድሩት ተጽዕኖ ራስህን መጠበቅ የምትችለው እንዴት ነው?

    (ምዕራፍ 24⁠ን ተመልከት።)

  10. አምላክ ለእኛ ያለው ዓላማ ምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 25⁠ን ተመልከት።)

  11. ሰዎች ችግርና መከራ የሚደርስባቸው ለምንድን ነው?

    (ምዕራፍ 26⁠ን ተመልከት።)

  12. ዮሐንስ 3:16⁠ን አንብቡ።

    • ይሖዋ እኛን ከኃጢአትና ከሞት ለማዳን ምን አድርጓል?

      (ምዕራፍ 27⁠ን ተመልከት።)

  13. መክብብ 9:5⁠ን አንብቡ።

    • የሞቱ ሰዎች በምን ዓይነት ሁኔታ ላይ ይገኛሉ?

    • ኢየሱስ በሞት ላንቀላፉ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ ሰዎች ምን ያደርግላቸዋል?

      (ምዕራፍ 29⁠ን እና 30⁠ን ተመልከት።)

  14. የአምላክ መንግሥት ከሌላ ከየትኛውም መንግሥት የተሻለ የሆነው በየትኞቹ መንገዶች ነው?

    (ምዕራፍ 31⁠ን እና 33⁠ን ተመልከት።)

  15. የአምላክ መንግሥት በአሁኑ ጊዜ እየገዛ እንደሆነ ታምናለህ? እንዲህ ብለህ የመለስከው ለምንድን ነው? መግዛት የጀመረውስ መቼ ነው?

    (ምዕራፍ 32⁠ን ተመልከት።)

    የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ