የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 51
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኤርምያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • በባቢሎን ላይ የተነገረ ትንቢት (1-64)

        • ባቢሎን በድንገት በሜዶናውያን እጅ ትወድቃለች (8-12)

        • መጽሐፉ ኤፍራጥስ ወንዝ ውስጥ ተወረወረ (59-64)

ኤርምያስ 51:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የከለዳውያን ምድር የምትጠራበት የሚስጥር ስም ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:9

ኤርምያስ 51:2

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    እህልን ወደ ላይ በመበተንና ለነፋስ በመስጠት ከገለባ መለየት።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:14, 29

ኤርምያስ 51:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አይርገጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:17, 18፤ ኤር 50:30

ኤርምያስ 51:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:15

ኤርምያስ 51:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የከለዳውያንን ምድር ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 94:14፤ ኢሳ 44:21፤ ኤር 46:28፤ ዘካ 2:12

ኤርምያስ 51:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:8፤ ዘካ 2:7፤ ራእይ 18:4
  • +ኤር 25:12, 14፤ 50:15

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    6/15/2008፣ ገጽ 8-9

ኤርምያስ 51:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 17:1, 2፤ 18:3
  • +ኤር 25:15, 16

ኤርምያስ 51:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 21:9፤ 47:9፤ ራእይ 14:8
  • +ራእይ 18:2, 9

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    1/15/2002፣ ገጽ 30-31

ኤርምያስ 51:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:14
  • +ራእይ 18:4, 5

ኤርምያስ 51:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሚክ 7:9
  • +ኤር 50:28

ኤርምያስ 51:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “የፍላጻ ኮሮጆዎቹን ሙሉ” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:14
  • +ኢሳ 13:17፤ 45:1

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2017፣ ገጽ 3

ኤርምያስ 51:12

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:2
  • +ራእይ 17:17

ኤርምያስ 51:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 17:1, 15
  • +ኢሳ 45:3፤ ኤር 50:37
  • +ዕን 2:9፤ ራእይ 18:11, 12, 19

ኤርምያስ 51:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በነፍሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:15

ኤርምያስ 51:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 93:1፤ 104:24
  • +መዝ 136:5፤ ምሳሌ 3:19፤ ኢሳ 40:22፤ ኤር 10:12-16

ኤርምያስ 51:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ተን።”

  • *

    “ለዝናብ መውጫ ያዘጋጃል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 135:7

ኤርምያስ 51:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጦ የተሠራው ሐውልቱ።”

  • *

    ወይም “እስትንፋስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:11
  • +ዕን 2:19

ኤርምያስ 51:18

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ዋጋ ቢስና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:29፤ ኤር 14:22

ኤርምያስ 51:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:9
  • +ኢሳ 47:4

ኤርምያስ 51:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:8

ኤርምያስ 51:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:9
  • +ኤር 50:31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

ኤርምያስ 51:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:13, 40፤ ራእይ 18:21

ኤርምያስ 51:27

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ለምልክት የሚተከል ምሰሶ።”

  • *

    ቃል በቃል “ቀድሱ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:2፤ ኤር 51:12
  • +ዘፍ 8:4
  • +ዘፍ 10:2, 3፤ ኤር 50:41

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    መጠበቂያ ግንብ፣

    11/15/2001፣ ገጽ 25-26

ኤርምያስ 51:28

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ቀድሷቸው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:17፤ ዳን 5:30, 31

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

ኤርምያስ 51:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:13, 19፤ ኤር 50:13, 39, 40

ኤርምያስ 51:30

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:7
  • +ኤር 50:37
  • +መዝ 107:16፤ ኢሳ 45:2

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2017፣ ገጽ 3

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 5/2017፣ ገጽ 3

    የአምላክ ቃል፣ ገጽ 123, 124-125

ኤርምያስ 51:31

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 47:11፤ ኤር 50:24, 43

ኤርምያስ 51:32

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወንዝ ማቋረጥ የሚቻልበት ጥልቀት የሌለው የወንዝ ክፍል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:27፤ ኤር 50:38፤ ራእይ 16:12

ኤርምያስ 51:34

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ናቡከደረጾር።” ናቡከደነጾር የሚለው ስም የሚጻፍበት ሌላው መንገድ ነው።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ዜና 36:17, 18፤ ኤር 50:17
  • +ኤር 51:44

ኤርምያስ 51:35

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 137:8፤ ኤር 50:29

ኤርምያስ 51:36

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:34
  • +ዘዳ 32:35
  • +ኢሳ 44:27፤ ኤር 50:38

ኤርምያስ 51:37

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:12፤ 50:15
  • +ኢሳ 13:19, 22
  • +ኤር 50:13, 39

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2017፣ ገጽ 3

ኤርምያስ 51:39

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዳን 5:1, 4
  • +ኤር 25:17, 27፤ 51:57

ኤርምያስ 51:41

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ባቤል (ባቢሎን) የምትጠራበት የሚስጥር ስም ሳይሆን አይቀርም።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:17, 26
  • +ኢሳ 13:19፤ ኤር 49:25፤ ዳን 4:30

ኤርምያስ 51:42

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የስብሰባው አስተዋጽኦ የማመሣከሪያ ጽሑፎች፣ 6/2017፣ ገጽ 1

ኤርምያስ 51:43

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:1, 20፤ ኤር 50:39

ኤርምያስ 51:44

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 46:1፤ ኤር 50:2
  • +2ዜና 36:7፤ ዕዝራ 1:7፤ ኤር 51:34፤ ዳን 1:1, 2
  • +ኤር 51:58

ኤርምያስ 51:45

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሳችሁን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:20፤ ራእይ 18:4
  • +ኢሳ 13:13
  • +ኤር 51:6፤ ዘካ 2:7

ኤርምያስ 51:47

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:15፤ ዳን 5:30

ኤርምያስ 51:48

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:23፤ 48:20፤ 49:13፤ ራእይ 18:20
  • +ኤር 50:3, 41

ኤርምያስ 51:49

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:17፤ 51:24

ኤርምያስ 51:50

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:8፤ ራእይ 18:4
  • +ዕዝራ 1:3፤ መዝ 137:5

ኤርምያስ 51:51

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “እንግዶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:1፤ ሰቆ 1:10

ኤርምያስ 51:52

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:15

ኤርምያስ 51:53

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 14:13፤ ዳን 4:30
  • +ኤር 50:10

ኤርምያስ 51:54

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:6
  • +ኤር 50:22, 23

ኤርምያስ 51:56

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 21:2
  • +ኤር 50:36
  • +ዘዳ 32:35፤ መዝ 94:1፤ ኢሳ 34:8፤ ኤር 50:29፤ ራእይ 18:5
  • +መዝ 137:8

ኤርምያስ 51:57

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 25:27
  • +ኤር 51:39

ኤርምያስ 51:58

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 50:15፤ 51:44
  • +ዕን 2:13

ኤርምያስ 51:59

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 32:12፤ 36:4፤ 45:1

ኤርምያስ 51:62

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 13:1, 20፤ 14:23፤ ኤር 50:3, 39፤ 51:29, 37

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    የክርስቲያናዊ ሕይወትና አገልግሎት ስብሰባ አስተዋጽኦ፣

    6/2017፣ ገጽ 3

ኤርምያስ 51:63

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 269

ኤርምያስ 51:64

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ራእይ 18:21
  • +ኤር 51:58

ማውጫዎች

  • የምርምር መርጃ

    ራእይ፣ ገጽ 269

ተዛማጅ ሐሳብ

ኤር. 51:1ኤር 50:9
ኤር. 51:2ኤር 50:14, 29
ኤር. 51:3ኢሳ 13:17, 18፤ ኤር 50:30
ኤር. 51:4ኢሳ 13:15
ኤር. 51:5መዝ 94:14፤ ኢሳ 44:21፤ ኤር 46:28፤ ዘካ 2:12
ኤር. 51:6ኤር 50:8፤ ዘካ 2:7፤ ራእይ 18:4
ኤር. 51:6ኤር 25:12, 14፤ 50:15
ኤር. 51:7ራእይ 17:1, 2፤ 18:3
ኤር. 51:7ኤር 25:15, 16
ኤር. 51:8ኢሳ 21:9፤ 47:9፤ ራእይ 14:8
ኤር. 51:8ራእይ 18:2, 9
ኤር. 51:9ኢሳ 13:14
ኤር. 51:9ራእይ 18:4, 5
ኤር. 51:10ሚክ 7:9
ኤር. 51:10ኤር 50:28
ኤር. 51:11ኤር 50:14
ኤር. 51:11ኢሳ 13:17፤ 45:1
ኤር. 51:12ኢሳ 13:2
ኤር. 51:12ራእይ 17:17
ኤር. 51:13ራእይ 17:1, 15
ኤር. 51:13ኢሳ 45:3፤ ኤር 50:37
ኤር. 51:13ዕን 2:9፤ ራእይ 18:11, 12, 19
ኤር. 51:14ኤር 50:15
ኤር. 51:15መዝ 93:1፤ 104:24
ኤር. 51:15መዝ 136:5፤ ምሳሌ 3:19፤ ኢሳ 40:22፤ ኤር 10:12-16
ኤር. 51:16መዝ 135:7
ኤር. 51:17ኢሳ 44:11
ኤር. 51:17ዕን 2:19
ኤር. 51:18ኢሳ 41:29፤ ኤር 14:22
ኤር. 51:19ዘዳ 32:9
ኤር. 51:19ኢሳ 47:4
ኤር. 51:24መዝ 137:8
ኤር. 51:25ኤር 25:9
ኤር. 51:25ኤር 50:31
ኤር. 51:26ኤር 50:13, 40፤ ራእይ 18:21
ኤር. 51:27ኢሳ 13:2፤ ኤር 51:12
ኤር. 51:27ዘፍ 8:4
ኤር. 51:27ዘፍ 10:2, 3፤ ኤር 50:41
ኤር. 51:28ኢሳ 13:17፤ ዳን 5:30, 31
ኤር. 51:29ኢሳ 13:13, 19፤ ኤር 50:13, 39, 40
ኤር. 51:30ኢሳ 13:7
ኤር. 51:30ኤር 50:37
ኤር. 51:30መዝ 107:16፤ ኢሳ 45:2
ኤር. 51:31ኢሳ 47:11፤ ኤር 50:24, 43
ኤር. 51:32ኢሳ 44:27፤ ኤር 50:38፤ ራእይ 16:12
ኤር. 51:342ዜና 36:17, 18፤ ኤር 50:17
ኤር. 51:34ኤር 51:44
ኤር. 51:35መዝ 137:8፤ ኤር 50:29
ኤር. 51:36ኤር 50:34
ኤር. 51:36ዘዳ 32:35
ኤር. 51:36ኢሳ 44:27፤ ኤር 50:38
ኤር. 51:37ኤር 25:12፤ 50:15
ኤር. 51:37ኢሳ 13:19, 22
ኤር. 51:37ኤር 50:13, 39
ኤር. 51:39ዳን 5:1, 4
ኤር. 51:39ኤር 25:17, 27፤ 51:57
ኤር. 51:41ኤር 25:17, 26
ኤር. 51:41ኢሳ 13:19፤ ኤር 49:25፤ ዳን 4:30
ኤር. 51:43ኢሳ 13:1, 20፤ ኤር 50:39
ኤር. 51:44ኢሳ 46:1፤ ኤር 50:2
ኤር. 51:442ዜና 36:7፤ ዕዝራ 1:7፤ ኤር 51:34፤ ዳን 1:1, 2
ኤር. 51:44ኤር 51:58
ኤር. 51:45ኢሳ 48:20፤ ራእይ 18:4
ኤር. 51:45ኢሳ 13:13
ኤር. 51:45ኤር 51:6፤ ዘካ 2:7
ኤር. 51:47ኢሳ 13:15፤ ዳን 5:30
ኤር. 51:48ኢሳ 44:23፤ 48:20፤ 49:13፤ ራእይ 18:20
ኤር. 51:48ኤር 50:3, 41
ኤር. 51:49ኤር 50:17፤ 51:24
ኤር. 51:50ኤር 50:8፤ ራእይ 18:4
ኤር. 51:50ዕዝራ 1:3፤ መዝ 137:5
ኤር. 51:51መዝ 79:1፤ ሰቆ 1:10
ኤር. 51:52ኢሳ 13:15
ኤር. 51:53ኢሳ 14:13፤ ዳን 4:30
ኤር. 51:53ኤር 50:10
ኤር. 51:54ኢሳ 13:6
ኤር. 51:54ኤር 50:22, 23
ኤር. 51:56ኢሳ 21:2
ኤር. 51:56ኤር 50:36
ኤር. 51:56ዘዳ 32:35፤ መዝ 94:1፤ ኢሳ 34:8፤ ኤር 50:29፤ ራእይ 18:5
ኤር. 51:56መዝ 137:8
ኤር. 51:57ኤር 25:27
ኤር. 51:57ኤር 51:39
ኤር. 51:58ኤር 50:15፤ 51:44
ኤር. 51:58ዕን 2:13
ኤር. 51:59ኤር 32:12፤ 36:4፤ 45:1
ኤር. 51:62ኢሳ 13:1, 20፤ 14:23፤ ኤር 50:3, 39፤ 51:29, 37
ኤር. 51:64ራእይ 18:21
ኤር. 51:64ኤር 51:58
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
  • 30
  • 31
  • 32
  • 33
  • 34
  • 35
  • 36
  • 37
  • 38
  • 39
  • 40
  • 41
  • 42
  • 43
  • 44
  • 45
  • 46
  • 47
  • 48
  • 49
  • 50
  • 51
  • 52
  • 53
  • 54
  • 55
  • 56
  • 57
  • 58
  • 59
  • 60
  • 61
  • 62
  • 63
  • 64
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኤርምያስ 51:1-64

ኤርምያስ

51 ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ በባቢሎንና+ በሌብቃማይ* ነዋሪዎች ላይ

አጥፊ ነፋስ አስነሳለሁ።

 2 እህል የሚያዘሩ* ሰዎችን ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤

እነሱም ያዘሯታል፤ ምድሯንም ባዶ ያደርጋሉ፤

በጥፋት ቀን ከሁሉም አቅጣጫ ይመጡባታል።+

 3 ቀስተኛው ደጋኑን አይወጥር።*

በተጨማሪም ማንም ሰው ጥሩሩን ለብሶ አይነሳ።

ለወጣቶቿ ምንም ዓይነት ርኅራኄ አታሳዩ።+

ሠራዊቷን ሁሉ ፈጽማችሁ አጥፉ።

 4 እነሱም በከለዳውያን ምድር ታርደው፣

በጎዳናዎቿም ላይ ክፉኛ ቆስለው ይወድቃሉ።+

 5 እስራኤልና ይሁዳ ከአምላካቸው፣ ከሠራዊት ጌታ ከይሖዋ ተለይተው መበለት አልሆኑም።+

ምድራቸው* ግን በእስራኤል ቅዱስ ፊት በበደል ተሞልታለች።

 6 ከባቢሎን መካከል ሸሽታችሁ ውጡ፤

ሕይወታችሁን* አድኑ።+

በእሷ በደል የተነሳ አትጥፉ።

ይህ የይሖዋ የበቀል ጊዜ ነውና።

ላደረገችው ነገር የእጇን ይከፍላታል።+

 7 ባቢሎን በይሖዋ እጅ ያለች የወርቅ ጽዋ ነበረች፤

ምድርን ሁሉ አሰከረች።

ብሔራት ወይን ጠጇን ጠጥተው ሰከሩ፤+

ብሔራት ያበዱት ለዚህ ነው።+

 8 ባቢሎን በድንገት ወድቃ ተሰበረች።+

ዋይ ዋይ በሉላት!+

ለሕመሟ የሚሆን በለሳን ውሰዱላት፤ ምናልባት ትፈወስ ይሆናል።”

 9 “ባቢሎንን ለመፈወስ ሞክረን ነበር፤ እሷ ግን ልትፈወስ አልቻለችም።

ትታችኋት ሂዱ፤ እያንዳንዳችንም ወደ ገዛ ምድራችን እንሂድ።+

ፍርዷ እስከ ሰማያት ደርሷልና፤

እስከ ደመናት ድረስ ከፍ ብሏል።+

10 ይሖዋ ፍትሕ አስፍኖልናል።+

ኑ፣ የአምላካችንን የይሖዋን ሥራ በጽዮን እንናገር።”+

11 “ፍላጻዎቻችሁን አሹሉ፤+ ክብ የሆኑትን ጋሻዎች አንሱ።*

ይሖዋ የሜዶናውያንን ነገሥታት መንፈስ አነሳስቷል፤+

ምክንያቱም ባቢሎንን ለማጥፋት አስቧል።

ይህ የይሖዋ በቀል ይኸውም ስለ ቤተ መቅደሱ የሚወስደው የበቀል እርምጃ ነውና።

12 የባቢሎንን ቅጥሮች ለማጥቃት ምልክት* አቁሙ።+

ጥበቃውን አጠናክሩ፤ ጠባቂዎችን አቁሙ።

ሽምቅ ተዋጊዎችን አዘጋጁ።

ይሖዋ በባቢሎን ነዋሪዎች ላይ የጦር ስልት ነድፏልና፤

በእነሱ ላይ የተናገረውንም ቃል ይፈጽማል።”+

13 “አንቺ በብዙ ውኃዎች ላይ የምትኖሪ፣+

በሀብትም የበለጸግሽ ሆይ፣+

መጨረሻሽ ቀርቧል፤ አላግባብ የምታገኚው ትርፍ ገደቡ ላይ ደርሷል።+

14 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ሲል በራሱ* ምሏል፦

‘እንደ አንበጣ ብዛት ባላቸው ሰዎች እሞላሻለሁ፤

እነሱም በአንቺ ላይ በድል አድራጊነት ይጮኻሉ።’+

15 ምድርን በኃይሉ የሠራው፣

ፍሬያማ የሆነችውን መሬት በጥበቡ የመሠረተውና+

ሰማያትን በማስተዋሉ የዘረጋው እሱ ነው።+

16 ድምፁን ሲያሰማ

በሰማያት ያሉ ውኃዎች ይናወጣሉ፤

ደመና* ከምድር ዳርቻዎች ወደ ላይ እንዲወጣ ያደርጋል።

በዝናብ ጊዜ መብረቅን ያበርቃል፤*

ነፋሱንም ከግምጃ ቤቱ ያወጣል።+

17 እያንዳንዱ ሰው ማስተዋልና እውቀት የጎደለው ድርጊት ይፈጽማል።

እያንዳንዱ አንጥረኛ፣ በተቀረጸው ምስል የተነሳ ኀፍረት ይከናነባል፤+

ከብረት የተሠራው ምስሉ* ሐሰት ነውና፤

በውስጣቸውም መንፈስ* የለም።+

18 እነሱ ከንቱና*+ መሳለቂያ ናቸው።

የሚመረመሩበት ቀን ሲመጣ ይጠፋሉ።

19 የያዕቆብ ድርሻ ግን እንደነዚህ ነገሮች አይደለም፤

እሱ የርስቱን በትር ጨምሮ

የሁሉ ነገር ሠሪ ነውና።+

ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው።”+

20 “አንቺ ለእኔ እንደ ቆመጥ፣ እንደ ጦር መሣሪያም ነሽ፤

በአንቺ ብሔራትን አደቃለሁ።

በአንቺ መንግሥታትን አወድማለሁ።

21 በአንቺ ፈረሱንና ፈረሰኛውን አደቃለሁ።

በአንቺ የጦር ሠረገላውንና ነጂውን አደቃለሁ።

22 በአንቺ ወንድንና ሴትን አደቃለሁ።

በአንቺ ሽማግሌንና ልጅን አደቃለሁ።

በአንቺ ወጣቱንና ወጣቷን አደቃለሁ።

23 በአንቺ እረኛንና መንጋውን አደቃለሁ።

በአንቺ ገበሬንና ጥማድ ከብቶቹን አደቃለሁ።

በአንቺ ገዢዎችንና የበታች ገዢዎችን አደቃለሁ።

24 ደግሞም በጽዮን፣ በፊታችሁ ለሠሩት ክፋት ሁሉ

ባቢሎንንና የከለዳውያን ምድር ነዋሪዎችን በሙሉ ዋጋቸውን እከፍላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።

25 “አንቺ ምድርን ሁሉ ያጠፋሽ፣+

አጥፊ ተራራ ሆይ፣ እነሆ እኔ በአንቺ ላይ ተነስቻለሁ”+ ይላል ይሖዋ።

“በአንቺ ላይ እጄን እዘረጋለሁ፤ ከቋጥኞችም ላይ አንከባልልሻለሁ፤

የተቃጠለም ተራራ አደርግሻለሁ።”

26 “ሰዎች የማዕዘን ድንጋይም ሆነ የመሠረት ድንጋይ ከአንቺ አይወስዱም፤

ምክንያቱም አንቺ ለዘላለም ባድማ ትሆኛለሽ”+ ይላል ይሖዋ።

27 “በምድሪቱ ላይ ምልክት* አቁሙ።+

በብሔራት መካከል ቀንደ መለከት ንፉ።

በእሷ ላይ እንዲዘምቱ ብሔራትን መድቡ።*

የአራራት፣+ የሚኒ እና የአሽከናዝ መንግሥታት+ እሷን እንዲወጉ ሰብስቧቸው።

በላይዋም ወታደሮችን የሚመለምል መኮንን ሹሙባት።

ፈረሶችንም እንደ ኩብኩባ ስደዱባት።

28 ብሔራትን፣ የሜዶንን+ ነገሥታት፣ ገዢዎቿን፣ የበታች ገዢዎቿን ሁሉና

በእያንዳንዳቸው ግዛት ሥር ያለውን ምድር ሁሉ

በእሷ ላይ እንዲዘምቱ መድቧቸው።*

29 ምድርም ትናወጣለች፤ ትንቀጠቀጣለችም፤

ይሖዋ የባቢሎንን ምድር አስፈሪ ቦታና ሰው አልባ ለማድረግ

በባቢሎን ላይ ያሰበው ሐሳብ ይፈጸማልና።+

30 የባቢሎን ተዋጊዎች መዋጋት አቁመዋል።

በምሽጎቻቸው ውስጥ ይቀመጣሉ።

ጉልበት ከድቷቸዋል።+

እንደ ሴት ሆነዋል።+

መኖሪያዎቿ በእሳት ነደዋል።

መቀርቀሪያዎቿ ተሰብረዋል።+

31 ከተማው በየአቅጣጫው እንደተያዘች ለባቢሎን ንጉሥ ለመንገር

አንዱ መልእክተኛ ሲሮጥ ከሌላው መልእክተኛ ጋር፣

አንዱም ወሬ ነጋሪ ሲሮጥ ከሌላው ወሬ ነጋሪ ጋር ይገናኛል፤+

32 መልካዎቹ* እንደተያዙ፣+

የደንገል ጀልባዎቹ በእሳት እንደተቃጠሉና

ወታደሮቹ እንደተሸበሩ ሊነግሩት ይሯሯጣሉ።”

33 የእስራኤል አምላክ፣ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላልና፦

“የባቢሎን ሴት ልጅ እንደ አውድማ ናት።

ይህ በኃይል የምትረገጥበት ጊዜ ነው።

በአጭር ጊዜ ውስጥ የመከር ወቅት ይደርስባታል።”

34 “የባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነጾር* ዋጠኝ፤+

ጨርሶ ግራ አጋባኝ።

እንደ ባዶ ዕቃ አደረገኝ።

እንደ ትልቅ እባብ ዋጠኝ፤+

የእኔን መልካም ነገሮች በልቶ ሆዱን ሞላ።

በውኃም ጠራርጎ አስወገደኝ።

35 የጽዮን ነዋሪ ‘በእኔና በአካሌ ላይ የተፈጸመው ግፍ በባቢሎን ላይ ይድረስ!’ ትላለች።+

ኢየሩሳሌም ‘ደሜም በከለዳውያን ምድር ነዋሪዎች ላይ ይሁን!’ ትላለች።”

36 ስለዚህ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“እነሆ፣ እኔ እሟገትልሻለሁ፤+

ደግሞም እበቀልልሻለሁ።+

ባሕሯን አደርቃለሁ፤ የውኃ ጉድጓዶቿንም ደረቅ አደርጋለሁ።+

37 ባቢሎንም የድንጋይ ቁልል፣+

የቀበሮዎች ጎሬ፣+

አስፈሪ ቦታና ማፏጫ ትሆናለች፤

የሚኖርባትም አይገኝም።+

38 ሁሉም በአንድነት እንደ ደቦል አንበሳ ያገሳሉ።

እንደ አንበሳ ግልገሎች ያጉረመርማሉ።”

39 “ፍላጎታቸው በኃይል ሲነሳሳ እጅግ ደስ እንዲሰኙ

ድግሳቸውን አዘጋጅላቸዋለሁ፤ እንዲሰክሩም አደርጋለሁ፤+

ከዚያም ጨርሶ ላይነቁ

እስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ይሖዋ።

40 “እንደ ጠቦቶች፣

እንደ አውራ በጎችም ከፍየሎች ጋር ወደሚታረዱበት ቦታ አወርዳቸዋለሁ።”

41 “ሼሻቅ* እንዴት ተማረከች!+

የምድር ሁሉ ‘ውዳሴ’ እንዴት ተያዘች!+

ባቢሎን በብሔራት መካከል ምንኛ አስፈሪ ቦታ ሆነች!

42 ባሕሩ ባቢሎንን አጥለቅልቋታል።

በማዕበሉ ብዛት ተሸፍናለች።

43 ከተሞቿ አስፈሪ ቦታ እንዲሁም ውኃ የሌለበት ምድርና በረሃ ሆነዋል።

ማንም ሰው የማይኖርበትና አንድም ሰው የማያልፍበት ምድር ሆነዋል።+

44 ትኩረቴን በባቢሎን በሚገኘው በቤል+ ላይ አደርጋለሁ፤

የዋጠውንም ከአፉ አስተፋዋለሁ።+

ብሔራት ከእንግዲህ ወደ እሱ አይጎርፉም፤

የባቢሎንም ቅጥር ይፈርሳል።+

45 ሕዝቤ ሆይ፣ ከመካከሏ ውጡ!+

ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ+ ሕይወታችሁን* ለማትረፍ ሽሹ!+

46 በምድሪቱ ላይ በሚሰማው ወሬ ልባችሁ አይሸበር፤ በፍርሃትም አትዋጡ።

በምድሪቱ ላይ ዓመፅ ስለመኖሩ፣

ገዢም በገዢ ላይ ስለመነሳቱ፣ በአንደኛው ዓመት አንድ ወሬ ይሰማል፤

በቀጣዩ ዓመት ደግሞ ሌላ ወሬ ይናፈሳል።

47 ስለዚህ፣ እነሆ ትኩረቴን

በባቢሎን የተቀረጹ ምስሎች ላይ የማደርግበት ጊዜ ይመጣል።

ምድሪቱ በሙሉ ኀፍረት ትከናነባለች፤

የታረዱባትም ሰዎች ሁሉ በመካከሏ ይወድቃሉ።+

48 ሰማያትና ምድር እንዲሁም በውስጣቸው ያሉት ሁሉ

በባቢሎን የተነሳ እልል ይላሉ፤+

አጥፊዎች ከሰሜን ይመጡባታልና”+ ይላል ይሖዋ።

49 “ባቢሎን ተጠያቂ የሆነችው ታርደው ለወደቁት እስራኤላውያን ብቻ አይደለም፤+

ከዚህ ይልቅ ከመላው ምድር የመጡ ሰዎችም በባቢሎን ታርደው ወድቀዋል።

50 እናንተ ከሰይፍ ያመለጣችሁ፣ መንገዳችሁን ቀጥሉ፤ ፈጽሞ አትቁሙ!+

በሩቅ ቦታ ሆናችሁ ይሖዋን አስታውሱ፤

ኢየሩሳሌምንም በልባችሁ አስቡ።”+

51 “ዘለፋውን ስለሰማን በኀፍረት ተውጠናል።

ባዕድ ሰዎች* በይሖዋ ቤት ባሉት ቅዱስ ስፍራዎች ላይ ስለተነሱ

ውርደት ፊታችንን ሸፍኖታል።”+

52 “ስለዚህ፣ እነሆ ትኩረቴን

በተቀረጹ ምስሎቿ ላይ የማደርግበት ጊዜ ይመጣል” ይላል ይሖዋ፤

“በምድሪቱም ሁሉ፣ የቆሰሉት ሰዎች ያቃስታሉ።”+

53 “ባቢሎን ወደ ሰማያት ብትወጣ፣+

ከፍ ያሉ ምሽጎቿንም ብታጠናክር እንኳ፣

እሷን የሚያጠፉ ከእኔ ዘንድ ይመጡባታል”+ ይላል ይሖዋ።

54 “ስሙ! ከባቢሎን ጩኸት፣+

ከከለዳውያንም ምድር የታላቅ ጥፋት ድምፅ ይሰማል፤+

55 ይሖዋ ባቢሎንን ያጠፋልና፤

ታላቅ ድምፅዋን ጸጥ ያሰኛል፤

ሞገዳቸውም እንደ ብዙ ውኃዎች ያስተጋባል።

የድምፃቸው ጩኸት ይሰማል።

56 በባቢሎን ላይ አጥፊ ይመጣልና፤+

ተዋጊዎቿ ይያዛሉ፤+

ቀስቶቻቸው ይሰባበራሉ፤

ይሖዋ የሚበቀል አምላክ ነውና።+

በእርግጥ ብድራትን ይመልሳል።+

57 መኳንንቷንና ጥበበኞቿን፣

ገዢዎቿንና የበታች ገዢዎቿን እንዲሁም ተዋጊዎቿን አሰክራለሁ፤+

እነሱም ጨርሶ ላይነቁ

እስከ ወዲያኛው ያንቀላፋሉ”+ ይላል ስሙ የሠራዊት ጌታ ይሖዋ የሆነው ንጉሥ።

58 የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

“የባቢሎን ቅጥር ሰፊ ቢሆንም ሙሉ በሙሉ ይፈርሳል፤+

በሮቿ ረጃጅም ቢሆኑም በእሳት ይጋያሉ።

ሰዎቹ በከንቱ ይደክማሉ፤

ብሔራትም እሳት ለሚበላው ነገር ራሳቸውን እንዲሁ ያደክማሉ።”+

59 የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ በነገሠ በአራተኛው ዓመት የማህሴያህ ልጅ፣ የነሪያህ+ ልጅ ሰራያህ ከንጉሡ ጋር ወደ ባቢሎን በተጓዘ ጊዜ፣ ነቢዩ ኤርምያስ ለእሱ የሰጠው ትእዛዝ ይህ ነው፤ ሰራያህ የቤተ መንግሥት አስተዳዳሪ ነበር። 60 ኤርምያስ በባቢሎን ላይ የሚመጣውን ጥፋት ሁሉ፣ ደግሞም በባቢሎን ላይ ስለሚደርሰው ነገር የተጻፈውን ይህን ቃል ሁሉ በአንድ መጽሐፍ ላይ ጻፈው። 61 በተጨማሪም ኤርምያስ ሰራያህን እንዲህ አለው፦ “ባቢሎን ስትደርስና ከተማዋን ስታይ ድምፅህን ከፍ አድርገህ ይህን ቃል ሁሉ አንብብ። 62 ከዚያም እንዲህ በል፦ ‘ይሖዋ ሆይ፣ ይህች ስፍራ እንደምትጠፋና ሰውም ሆነ እንስሳ፣ አንድም የሚኖርባት እንደማይገኝ፣ እንዲሁም ለዘላለም ባድማ እንደምትሆን ተናግረሃል።’+ 63 ይህን መጽሐፍ አንብበህ ከጨረስክ በኋላም መጽሐፉን ከድንጋይ ጋር አስረህ ኤፍራጥስ ወንዝ ውስጥ ወርውረው። 64 ከዚያም እንዲህ በል፦ ‘ባቢሎን በእሷ ላይ ከማመጣው ጥፋት የተነሳ እንዲህ ትሰምጣለች፤ ዳግመኛም አትነሳም፤+ እነሱም ይዝላሉ።’”+

የኤርምያስ ቃል እዚህ ላይ ያበቃል።

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ