የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘኁልቁ 34
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ዘኁልቁ የመጽሐፉ ይዘት

      • የከነአን ወሰኖች (1-15)

      • ምድሪቱን እንዲያከፋፍሉ የተመደቡት ወንዶች (16-29)

ዘኁልቁ 34:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ 17:8
  • +ዘፍ 10:19፤ ዘዳ 4:38፤ ኢያሱ 1:4፤ 14:1፤ ኤር 3:19፤ ሥራ 17:26

ዘኁልቁ 34:3

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሙት ባሕርን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:1, 2

ዘኁልቁ 34:4

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 1:36
  • +ዘኁ 13:26፤ 32:8
  • +ኢያሱ 15:1, 3

ዘኁልቁ 34:5

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የቃላት መፍቻውን ተመልከት።

  • *

    ታላቁን ባሕር፣ ሜድትራንያንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:31፤ ኢያሱ 15:1, 4

ዘኁልቁ 34:6

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ሜድትራንያንን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 1:4፤ 15:12

ዘኁልቁ 34:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሃማት መግቢያ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 13:21፤ 2ነገ 14:25
  • +ሕዝ 47:15

ዘኁልቁ 34:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 47:17

ዘኁልቁ 34:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ጌንሴሬጥ ሐይቅን ወይም ገሊላ ባሕርን ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 3:16, 17፤ ኢያሱ 11:1, 2፤ ሉቃስ 5:1፤ ዮሐ 6:1

ዘኁልቁ 34:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:1, 2
  • +ዘዳ 8:7-9

ዘኁልቁ 34:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 26:55፤ 33:54፤ ኢያሱ 14:2፤ 18:6፤ ምሳሌ 16:33

ዘኁልቁ 34:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:33፤ ዘዳ 3:12, 13፤ ኢያሱ 13:8

ዘኁልቁ 34:15

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 32:5, 32

ዘኁልቁ 34:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 3:32፤ 20:26፤ ኢያሱ 14:1
  • +ዘኁ 14:38፤ 27:18፤ ኢያሱ 19:51

ዘኁልቁ 34:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 1:4, 16

ዘኁልቁ 34:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 15:1
  • +ዘኁ 14:30፤ 26:65

ዘኁልቁ 34:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:1

ዘኁልቁ 34:21

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 18:11

ዘኁልቁ 34:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:40

ዘኁልቁ 34:23

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 46:20፤ 48:5፤ ኢያሱ 16:1
  • +ኢያሱ 17:1

ዘኁልቁ 34:24

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 16:5

ዘኁልቁ 34:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:10

ዘኁልቁ 34:26

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:17

ዘኁልቁ 34:27

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:24

ዘኁልቁ 34:28

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢያሱ 19:32

ዘኁልቁ 34:29

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 34:18፤ ዘዳ 32:8፤ ኢያሱ 19:51፤ ሥራ 17:26

ተዛማጅ ሐሳብ

ዘኁ. 34:2ዘፍ 15:18፤ 17:8
ዘኁ. 34:2ዘፍ 10:19፤ ዘዳ 4:38፤ ኢያሱ 1:4፤ 14:1፤ ኤር 3:19፤ ሥራ 17:26
ዘኁ. 34:3ኢያሱ 15:1, 2
ዘኁ. 34:4መሳ 1:36
ዘኁ. 34:4ዘኁ 13:26፤ 32:8
ዘኁ. 34:4ኢያሱ 15:1, 3
ዘኁ. 34:5ዘፀ 23:31፤ ኢያሱ 15:1, 4
ዘኁ. 34:6ኢያሱ 1:4፤ 15:12
ዘኁ. 34:8ዘኁ 13:21፤ 2ነገ 14:25
ዘኁ. 34:8ሕዝ 47:15
ዘኁ. 34:9ሕዝ 47:17
ዘኁ. 34:11ዘዳ 3:16, 17፤ ኢያሱ 11:1, 2፤ ሉቃስ 5:1፤ ዮሐ 6:1
ዘኁ. 34:12ኢያሱ 15:1, 2
ዘኁ. 34:12ዘዳ 8:7-9
ዘኁ. 34:13ዘኁ 26:55፤ 33:54፤ ኢያሱ 14:2፤ 18:6፤ ምሳሌ 16:33
ዘኁ. 34:14ዘኁ 32:33፤ ዘዳ 3:12, 13፤ ኢያሱ 13:8
ዘኁ. 34:15ዘኁ 32:5, 32
ዘኁ. 34:17ዘኁ 3:32፤ 20:26፤ ኢያሱ 14:1
ዘኁ. 34:17ዘኁ 14:38፤ 27:18፤ ኢያሱ 19:51
ዘኁ. 34:18ዘኁ 1:4, 16
ዘኁ. 34:19ኢያሱ 15:1
ዘኁ. 34:19ዘኁ 14:30፤ 26:65
ዘኁ. 34:20ኢያሱ 19:1
ዘኁ. 34:21ኢያሱ 18:11
ዘኁ. 34:22ኢያሱ 19:40
ዘኁ. 34:23ዘፍ 46:20፤ 48:5፤ ኢያሱ 16:1
ዘኁ. 34:23ኢያሱ 17:1
ዘኁ. 34:24ኢያሱ 16:5
ዘኁ. 34:25ኢያሱ 19:10
ዘኁ. 34:26ኢያሱ 19:17
ዘኁ. 34:27ኢያሱ 19:24
ዘኁ. 34:28ኢያሱ 19:32
ዘኁ. 34:29ዘኁ 34:18፤ ዘዳ 32:8፤ ኢያሱ 19:51፤ ሥራ 17:26
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
  • 26
  • 27
  • 28
  • 29
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ዘኁልቁ 34:1-29

ዘኁልቁ

34 በተጨማሪም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 2 “ለእስራኤላውያን ይህን መመሪያ ስጣቸው፦ ‘ወደ ከነአን ምድር ስትገቡ+ ርስት አድርጋችሁ የምትወርሷት ምድር ይኸውም የከነአን ምድር ከነወሰኖቿ ይህች ናት።+

3 “‘በስተ ደቡብ ያለው ወሰናችሁ ከጺን ምድረ በዳ ተነስቶ እስከ ኤዶም ጠረፍ ድረስ ይዘልቃል፤ በስተ ምሥራቅ ያለው ደቡባዊ ወሰናችሁ ደግሞ ከጨው ባሕር* ዳርቻ ጀምሮ ያለው ይሆናል።+ 4 ወሰናችሁ አቅጣጫውን በመቀየር ከአቅራቢም አቀበት+ በስተ ደቡብ አድርጎ እስከ ጺን ድረስ ይዘልቃል፤ መጨረሻውም ከቃዴስበርኔ+ በስተ ደቡብ ይሆናል። ከዚያም ወደ ሃጻርአዳር+ ይሄድና ወደ አጽሞን ይዘልቃል። 5 ወሰኑ አጽሞን ላይ ሲደርስ አቅጣጫውን ቀይሮ ወደ ግብፅ ደረቅ ወንዝ* ይሄዳል፤ መጨረሻውም ባሕሩ* ይሆናል።+

6 “‘ምዕራባዊ ወሰናችሁ ደግሞ ታላቁ ባሕርና* የባሕሩ ዳርቻ ይሆናል። ይህ ምዕራባዊ ወሰናችሁ ይሆናል።+

7 “‘ሰሜናዊ ወሰናችሁ የሚከተለው ይሆናል፦ ከታላቁ ባሕር አንስቶ እስከ ሆር ተራራ ድረስ ምልክት በማድረግ ወሰናችሁን ከልሉ። 8 ከሆር ተራራም አንስቶ እስከ ሌቦሃማት*+ ድረስ ወሰኑን ምልክት አድርጉ፤ የወሰኑም መጨረሻ ጼዳድ+ ይሆናል። 9 ወሰኑም እስከ ዚፍሮን ድረስ ይዘልቃል፤ መጨረሻውም ሃጻርኤናን+ ይሆናል። ይህ ሰሜናዊ ወሰናችሁ ይሆናል።

10 “‘ከዚያም በስተ ምሥራቅ በኩል ወሰናችሁን ከሃጻርኤናን አንስቶ እስከ ሸፋም ድረስ ምልክት አድርጉ። 11 ወሰኑም ከሸፋም አንስቶ ከአይን በስተ ምሥራቅ እስከሚገኘው እስከ ሪብላ ድረስ ይዘልቃል፤ ከዚያም ቁልቁል ወርዶ የኪኔሬትን ባሕር* ምሥራቃዊ ዳርቻ አቋርጦ ያልፋል።+ 12 ወሰኑ ወደ ዮርዳኖስ ይወርድና መጨረሻው ጨው ባሕር ይሆናል።+ እንግዲህ ምድራችሁ+ በዙሪያዋ ካሉት ወሰኖቿ ጋር ይህች ናት።’”

13 በመሆኑም ሙሴ እስራኤላውያንን እንዲህ ሲል አዘዛቸው፦ “ይሖዋ ለዘጠኙ ነገዶችና ለግማሹ ነገድ እንዲሰጥ ባዘዘው መሠረት ርስት አድርጋችሁ በዕጣ የምትከፋፈሏት+ ምድር ይህች ናት። 14 የሮቤላውያን ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት፣ የጋዳውያን ነገድ በየአባቶቻቸው ቤት እንዲሁም የምናሴ ነገድ እኩሌታ አስቀድመው ርስታቸውን ወስደዋልና።+ 15 ሁለቱ ነገድና ግማሹ ነገድ በኢያሪኮ አቅራቢያ ከዮርዳኖስ ክልል በስተ ምሥራቅ በፀሐይ መውጫ አቅጣጫ ርስታቸውን አግኝተዋል።”+

16 በተጨማሪም ይሖዋ ሙሴን እንዲህ አለው፦ 17 “ምድሪቱን ለእናንተ ርስት አድርገው የሚያከፋፍሏችሁ ካህኑ አልዓዛርና+ የነዌ ልጅ ኢያሱ+ ናቸው። 18 ምድሪቱን ርስት አድርጋችሁ ለማከፋፈል ከእያንዳንዱ ነገድ አንድ አንድ አለቃ ትወስዳላችሁ።+ 19 የሰዎቹም ስም የሚከተለው ነው፦ ከይሁዳ ነገድ+ የየፎኒ ልጅ ካሌብ፣+ 20 ከስምዖን ልጆች ነገድ+ የአሚሁድ ልጅ ሸሙኤል፣ 21 ከቢንያም ነገድ+ የኪስሎን ልጅ ኤሊዳድ፣ 22 ከዳን ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የዮግሊ ልጅ ቡቂ፣ 23 ከዮሴፍ ልጆች+ መካከል ከምናሴ ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የኤፎድ ልጅ ሃኒኤል፣ 24 ከኤፍሬም ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፣ 25 ከዛብሎን ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የፓርናክ ልጅ ኤሊጻፋን፣ 26 ከይሳኮር ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የአዛን ልጅ ፓልጢኤል፣ 27 ከአሴር ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የሸሎሚ ልጅ አሂሑድ፣ 28 ከንፍታሌም ልጆች ነገድ+ አንድ አለቃ ይኸውም የአሚሁድ ልጅ ፐዳሄል።” 29 ይሖዋ በከነአን ምድር ለእስራኤላውያን መሬቱን እንዲያከፋፍሉ ያዘዛቸው እነዚህ ናቸው።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ