የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 80
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

መዝሙር የመጽሐፉ ይዘት

      • የእስራኤል እረኛ ወደ ቀድሞው ሁኔታ እንዲመልሳቸው የቀረበ ልመና

        • “አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን” (3)

        • የአምላክ የወይን ተክል የሆነው እስራኤል (8-15)

መዝሙር 80:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +1ዜና 25:1

መዝሙር 80:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    “በኪሩቤል መካከል” ማለትም ሊሆን ይችላል።

  • *

    ወይም “ብርሃንህን ግለጥ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 77:20፤ ኢሳ 40:11፤ ኤር 31:10፤ ሕዝ 34:12፤ 1ጴጥ 2:25
  • +ዘፀ 25:20, 22፤ 1ሳሙ 4:4

መዝሙር 80:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 42:13
  • +ኢሳ 25:9

መዝሙር 80:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 85:4፤ ሰቆ 5:21
  • +ዘኁ 6:25፤ መዝ 67:1, 2

መዝሙር 80:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “በሚያቀርቡት ጸሎት ቁጣህ የሚነደው።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 74:1፤ 85:5፤ ሰቆ 3:44

መዝሙር 80:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 44:13፤ 79:4

መዝሙር 80:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:3, 19

መዝሙር 80:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7
  • +መዝ 44:2፤ 78:55፤ ኤር 2:21

መዝሙር 80:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 23:28, 30፤ ኢያሱ 24:12, 13፤ 1ነገ 4:25

መዝሙር 80:11

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    የኤፍራጥስን ወንዝ ያመለክታል።

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ መዝ 72:8

መዝሙር 80:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ናሆም 2:2
  • +ኢሳ 5:5

መዝሙር 80:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +2ነገ 18:9፤ 24:1፤ 25:1፤ 2ዜና 32:1፤ ኤር 39:1

መዝሙር 80:14

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 63:15

መዝሙር 80:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የወይን ተክል ዋና ግንድ።”

  • *

    ወይም “ቅርንጫፍ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7፤ ኤር 2:21
  • +ዘፀ 4:22፤ ኢሳ 49:5

መዝሙር 80:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከፊትህ ተግሣጽ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 79:5፤ ኤር 52:12, 13

መዝሙር 80:17

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 89:20, 21

መዝሙር 80:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 80:7

ተዛማጅ ሐሳብ

መዝ. 80:በመዝሙሩ አናት ላይ የሚገኘው መግለጫ1ዜና 25:1
መዝ. 80:1መዝ 77:20፤ ኢሳ 40:11፤ ኤር 31:10፤ ሕዝ 34:12፤ 1ጴጥ 2:25
መዝ. 80:1ዘፀ 25:20, 22፤ 1ሳሙ 4:4
መዝ. 80:2ኢሳ 42:13
መዝ. 80:2ኢሳ 25:9
መዝ. 80:3መዝ 85:4፤ ሰቆ 5:21
መዝ. 80:3ዘኁ 6:25፤ መዝ 67:1, 2
መዝ. 80:4መዝ 74:1፤ 85:5፤ ሰቆ 3:44
መዝ. 80:6መዝ 44:13፤ 79:4
መዝ. 80:7መዝ 80:3, 19
መዝ. 80:8ኢሳ 5:7
መዝ. 80:8መዝ 44:2፤ 78:55፤ ኤር 2:21
መዝ. 80:9ዘፀ 23:28, 30፤ ኢያሱ 24:12, 13፤ 1ነገ 4:25
መዝ. 80:11ዘፍ 15:18፤ ዘፀ 23:31፤ 1ነገ 4:21፤ መዝ 72:8
መዝ. 80:12ናሆም 2:2
መዝ. 80:12ኢሳ 5:5
መዝ. 80:132ነገ 18:9፤ 24:1፤ 25:1፤ 2ዜና 32:1፤ ኤር 39:1
መዝ. 80:14ኢሳ 63:15
መዝ. 80:15ኢሳ 5:7፤ ኤር 2:21
መዝ. 80:15ዘፀ 4:22፤ ኢሳ 49:5
መዝ. 80:16መዝ 79:5፤ ኤር 52:12, 13
መዝ. 80:17መዝ 89:20, 21
መዝ. 80:19መዝ 80:7
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
መዝሙር 80:1-19

መዝሙር

ለሙዚቀኞች ቡድን መሪ፤ “በአበቦች” የሚዘመር። ማስታወሻ። የአሳፍ+ መዝሙር። ማህሌት።

80 ዮሴፍን እንደ መንጋ የምትመራ

የእስራኤል እረኛ ሆይ፣+ አዳምጥ።

ከኪሩቤል በላይ* በዙፋን የምትቀመጥ ሆይ፣+

ብርሃን አብራ።*

 2 በኤፍሬም፣ በቢንያምና በምናሴ ፊት

ኃያልነትህን አሳይ፤+

መጥተህም አድነን።+

 3 አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤+

እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+

 4 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ሕዝቦችህ የሚያቀርቡትን ጸሎት የምትጠላው* እስከ መቼ ነው?+

 5 እንባን እንደ ምግብ ትመግባቸዋለህ፤

ደግሞም እንባ ትግታቸዋለህ።

 6 ለጎረቤቶቻችን የጠብ ምክንያት አደረግከን፤

ጠላቶቻችን እንዳሻቸው ያላግጡብናል።+

 7 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤

እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+

 8 የወይን ተክል+ ከግብፅ እንድትወጣ አደረግክ።

ብሔራትን አባረህ እሷን ተከልክ።+

 9 መሬቱን መነጠርክላት፤

እሷም ሥር ሰዳ በምድሪቱ ላይ ተንሰራፋች።+

10 ተራሮች በጥላዋ፣

የአምላክ አርዘ ሊባኖሶችም በቅርንጫፎቿ ተሸፈኑ።

11 ቅርንጫፎቿ እስከ ባሕሩ፣

ቀንበጦቿም እስከ ወንዙ* ድረስ ተዘረጉ።+

12 በዚያ የሚያልፉ ሁሉ ፍሬዋን እንዲቀጥፉ፣+

የወይን እርሻዋን የድንጋይ ቅጥሮች ያፈረስከው ለምንድን ነው?+

13 ከጫካ የወጡ የዱር አሳማዎች ያወድሟታል፤

በሜዳ ያሉ የዱር አራዊትም ይበሏታል።+

14 የሠራዊት አምላክ ሆይ፣ እባክህ ተመለስ።

ከሰማይ ወደ ታች እይ፤ ተመልከትም!

ይህችን የወይን ተክል ተንከባከባት፤+

15 ቀኝ እጅህ የተከላትን ግንድ*+ በእንክብካቤ ያዛት፤

ለራስህ ስትል ያጠነከርከውንም ልጅ* ተመልከት።+

16 እሷ ተቆርጣ በእሳት ተቃጥላለች።+

ሕዝቡ ከተግሣጽህ* የተነሳ ይጠፋል።

17 እጅህ በቀኝህ ላለው ሰው፣

ለራስህም ስትል ብርቱ ላደረግከው የሰው ልጅ ድጋፍ ትስጥ።+

18 እኛም ከአንተ አንርቅም።

ስምህን መጥራት እንድንችል በሕይወት አኑረን።

19 የሠራዊት አምላክ ይሖዋ ሆይ፣ ወደ ቀድሞው ሁኔታችን መልሰን፤

እንድንም ዘንድ ፊትህን በእኛ ላይ አብራ።+

አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
ውጣ
ግባ
  • አማርኛ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ