የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 2/12 ገጽ 3
  • የካቲት 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • ንዑስ ርዕሶች
  • የካቲት 27 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
km 2/12 ገጽ 3

የካቲት 27 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

የካቲት 27 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 24 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

fy ምዕ. 6 ከአን. 17-25 (25 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ኢሳይያስ 63-66 (10 ደቂቃ)

የቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት ክለሳ (20 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 37

10 ደቂቃ፦ ማስታወቂያዎች። በቅርብ ጊዜ ለደረሰን መጠበቂያ ግንብ የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በመጋቢት ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ።

25 ደቂቃ፦ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ እምነት የሌላቸውን ሰዎች እርዱ። በማመራመር መጽሐፍ ገጽ 63-67 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። አንድ ወይም ሁለት ሠርቶ ማሳያዎች እንዲቀርቡ አድርግ።

መዝሙር 17 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ