ኅዳር 19 የሚጀምር ሳምንት
ኅዳር 19 የሚጀምር ሳምንት
መዝሙር 54 እና ጸሎት
□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦
w09 5/15 ከገጽ 9 አን. 1 እስከ ገጽ 10 አን. 6 (30 ደቂቃ)
□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ አብድዩ 1 እስከ ዮናስ 4 (10 ደቂቃ)
ቁ. 1፦ ዮናስ 2:1-10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
ቁ. 2፦ እውነተኛው አምልኮ የተለያየ አስተዳደግና ባሕል ያላቸውን ሰዎች አንድ የሚያደርገው እንዴት ነው?—መዝ. 133:1 (5 ደቂቃ)
ቁ. 3፦ በሉቃስ 23:43 ላይ የተጠቀሰው ገነት በሔድስ ወይም በሰማይ የሚገኝን አንድ ቦታ ሊያመለክት አይችልም የምንለው ለምንድን ነው?—rs ከገጽ 286 አን. 1 እስከ ገጽ 287 አን. 1 (5 ደቂቃ)
□ የአገልግሎት ስብሰባ፦
15 ደቂቃ፦ የመንግሥቱ ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት አካባቢ ማገልገል የይሖዋን በረከት ያስገኛል። በ2012 የዓመት መጽሐፍ (እንግሊዝኛ) ከገጽ 114 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 116 አንቀጽ 1፣ በገጽ 151 አንቀጽ 3፣ በገጽ 153 አንቀጽ 1 እና 2 እንዲሁም ከገጽ 170 አንቀጽ 1 እስከ ገጽ 171 አንቀጽ 3 ላይ ተመሥርቶ በውይይት የሚቀርብ። ምን ትምህርት እንዳገኙ አድማጮችን ጠይቅ።
15 ደቂቃ፦ “ወደ ኋላ አትበሉ—ብቃት ይጎድለኛል የሚለውን ስሜት ማሸነፍ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። ዓይናፋር ቢሆንም ወይም በዓለማዊ ትምህርት ብዙ ባይገፋም ጥናቶች ለሚመራ አንድ አስፋፊ አጭር ቃለ ምልልስ አድርግ።
መዝሙር 26 እና ጸሎት