የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 10/13 ገጽ 4
  • የአቀራረብ ናሙናዎች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የአቀራረብ ናሙናዎች
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2012
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • የአቀራረብ ናሙናዎች
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2011
ለተጨማሪ መረጃ
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 10/13 ገጽ 4

የአቀራረብ ናሙናዎች

የመንግሥት ዜና ቁጥር 38

“አስፈላጊ መልእክት የያዘው ይህ ትራክት በዓለም ዙሪያ እየተሰራጨ ነው። ለእርስዎም ብሰጥዎት ደስ ይለኛል።”

ማሳሰቢያ፦ የጉባኤያችንን ክልል ሸፍነን መጨረስ እንድንችል መልእክታችንን አጭር ማድረግ ይኖርብናል። ይሁንና አንዳንድ ጊዜ የቤቱ ባለቤት ተጨማሪ ውይይት ለማድረግ ይፈልግ ይሆናል። ከሆነ በትራክቱ የፊት ገጽ ላይ ያለውን ጥያቄ ጠይቀውና ሐሳቡን እንዲገልጽ ዕድል ስጠው፤ ከዚያም ትራክቱን ገልጠህ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ጉዳዩ ምን እንደሚል የሚናገረውን ሐሳብ አንብብለት። ጊዜ በፈቀደልህ መጠን ከትራክቱ ላይ የተወሰኑ ነጥቦችን አብራችሁ ተወያዩ። ከመለያየታችሁ በፊት ግን “ምን ይመስልሃል?” በሚለው ንዑስ ርዕስ ሥር ያለውን ጥያቄ አሳየውና ቀጣይ ውይይት ለማድረግ ቀጠሮ ያዝ።

መጠበቂያ ግንብ ኅዳር 1

“ስለ አምላክ ከሚነገሩ ውሸቶች መካከል የከፋው የትኛው ነው ብለው ያስባሉ? [ሐሳቡን እንዲገልጽ ዕድል ስጠው።] መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው አምላክ ሰዎች እንዲወዱትና እንዲተማመኑበት ይፈልጋል። [ኢሳይያስ 41:13⁠ን አንብብ።] ይህ መጽሔት፣ ብዙ ሰዎች ወደ አምላክ እንዳይቀርቡ እንቅፋት የሆኑባቸውን ስለ አምላክ የሚነገሩ ሦስት የተለመዱ ውሸቶችን ያጋልጣል።”

ንቁ! ኅዳር

“የሥነ ምግባር እሴቶች እየተሸረሸሩ መሆናቸውን አስመልክቶ ከሰዎች ጋር አጠር ያለ ውይይት እያደረግን ነበር። የኅብረተሰቡ የሥነ ምግባር ደንብ እያዘቀጠ እንደሆነ ይሰማዎታል? [ሐሳቡን እንዲገልጽ ዕድል ስጠው።] መጽሐፍ ቅዱስ የሰዎች ዝንባሌና ባሕርይ እንደሚለወጥ አስቀድሞ ተናግሯል። [2 ጢሞቴዎስ 3:1-5⁠ን አንብብ።] ይህ መጽሔት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በሚገኙ የሥነ ምግባር ደንቦች ላይ እምነት መጣል የምንችለው ለምን እንደሆነ ይናገራል።”

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ