የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 3/14 ገጽ 1
  • መጋቢት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • መጋቢት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ንዑስ ርዕሶች
  • መጋቢት 10 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
km 3/14 ገጽ 1

መጋቢት 10 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

መጋቢት 10 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 1 እና ጸሎት

የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

jl ትምህርት 8-10 (30 ደቂቃ)

ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ዘፍጥረት 40-42 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ዘፍጥረት 41:1-16 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ የቀሩት ሙታን ተነስተው በምድር ላይ የሚኖሩት እንዴት ነው?—rs ገጽ 337 አን. 3 እስከ ገጽ 338 አን. 3 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ አብዩድ—የኃላፊነት ቦታ ለአለመታዘዝ መብት አይሰጥም—w04 5/15 ገጽ 22 አን. 6፤ w11 2/15 ገጽ 12 (5 ደቂቃ)

የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 41

15 ደቂቃ፦ መንፈስን የሚያድስ የቤተሰብ አምልኮ። የቤተሰብ አምልኳቸውን በተመለከተ ለአንድ ቤተሰብ ቃለ ምልልስ አድርግ። በቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማቸው ላይ ምን ነገሮችን ያካትታሉ? በፕሮግራማቸው ላይ የሚወያዩትን ነገር የሚወስኑት እንዴት ነው? በjw.org ላይ ከሚገኙት ለቤተሰብ አምልኮ የሚረዱ ዝግጅቶች መካከል የትኞቹን ተጠቅመውባቸዋል? የቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራማቸው ለአገልግሎታቸው የረዳቸው እንዴት ነው? ሌሎች እንቅስቃሴዎች ፕሮግራማቸውን እንዳያስተጓጉሉባቸው የሚያደርጉት እንዴት ነው? ቤተሰቡ ከቤተሰብ አምልኮ ፕሮግራሙ ምን ጥቅም አግኝቷል?

15 ደቂቃ፦ “በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ውይይት የሚያስቆሙ ሐሳቦች ሲሰነዘሩ መልስ መስጠት።” በውይይት የሚቀርብ። ብዙውን ጊዜ በአገልግሎት ላይ የሚያጋጥሙ ውይይት የሚያስቆሙ ሁለት ወይም ሦስት ሐሳቦች ከጠቀስህ በኋላ በዚህ ወቅት ምን ምላሽ መስጠት እንደሚቻል ሐሳብ እንዲሰጡ አድማጮችን ጋብዝ። ሚያዝያ 7 በሚጀምረው ሳምንት በሚቀርበው ክፍል ላይ በዚህ ረገድ ያጋጠማቸውን ተሞክሮ የመናገር አጋጣሚ እንደሚኖራቸው አድማጮችን አስታውሳቸው።

መዝሙር 17 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ