የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb16 የካቲት ገጽ 4
  • የካቲት 15-21

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • የካቲት 15-21
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
mwb16 የካቲት ገጽ 4

የካቲት 15-21

ነህምያ 9-11

  • መዝሙር 84 እና ጸሎት

  • የመግቢያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት

  • “ታማኝ አገልጋዮች ቲኦክራሲያዊ ዝግጅቶችን ደግፈዋል”፦ (10 ደቂቃ)

    • ነህ 10:28-30—“በምድሪቱ ካሉት ሕዝቦች” ጋር በጋብቻ ላለመተሳሰር ተስማሙ (w98 10/15 21 አን. 11)

    • ነህ 10:32-39—እውነተኛውን አምልኮ በተለያየ መንገድ ለመደገፍ ቁርጥ ውሳኔ አደረጉ (w98 10/15 21 አን. 11-12)

    • ነህ 11:1, 2—ለየት ያለውን ቲኦክራሲያዊ ዝግጅት በፈቃደኝነት ደገፉ (w06 2/1 11 አን. 6፤ w98 10/15 22 አን. 13)

  • መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (8 ደቂቃ)

    • ነህ 9:19-21—ይሖዋ ለሕዝቦቹ የሚያስፈልጋቸውን ነገር አትረፍርፎ ማቅረብ እንደሚችል ያስመሠከረው እንዴት ነው? (w13 9/15 9 አን. 9-10)

    • ነህ 9:6-38—ሌዋውያኑ ከጸሎት ጋር በተያያዘ ምን ግሩም ምሳሌ ትተውልናል? (w13 10/15 22-23 አን. 6-7)

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ስለ ይሖዋ ምን ያስተምረኛል?

    • የዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ለመስክ አገልግሎት ሊጠቅሙኝ የሚችሉ ምን ነጥቦች ይዟል?

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ነህ 11:15-36 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር

  • መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) “ለቤተሰብ—እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?” የሚለውን ርዕስ በመጠቀም በቅርቡ የደረሰንን ንቁ! መጽሔት አበርክት። ለተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • ተመላልሶ መጠየቅ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በቅርቡ በደረሰን ንቁ! መጽሔት ላይ ያለውን “ለቤተሰብ—እውነተኛ ጓደኛ ማግኘት የሚቻለው እንዴት ነው?” የሚል ርዕስ ተጠቅመን ስናነጋግረው ፍላጎት ላሳየ ሰው እንዴት ተመላልሶ መጠየቅ ማድረግ እንደሚቻል አሳይ። ለቀጣዩ ተመላልሶ መጠየቅ መሠረት ጣል።

  • የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (6 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እንዴት እንደሚመራ አሳይ። (bh 32-33 አን. 13-14)

ክርስቲያናዊ ሕይወት

  • መዝሙር 19

  • “ከሁሉ የተሻለው ሕይወት”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ክፍሉን ቪዲዮውን በማጫወት ጀምር። ከዚያም በጥያቄዎቹ ላይ ተወያዩ። ለበርካታ ዓመታት ይሖዋን በነጠላነት ላገለገለና ነጠላነቱን በይሖዋ አገልግሎት የሚያደርገውን ተሳትፎ ከፍ ለማድረግ ለተጠቀመበት አንድ አስፋፊ (አሁን ያገባም ሊሆን ይችላል) አጠር ያለ ቃለ መጠይቅ አድርግ። (1ቆሮ 7:35) ይህን በማድረጉ ምን በረከቶችን አግኝቷል?

  • የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ ia ምዕ. 4 አን. 16-31፤ ክለሳ (30 ደቂቃ)

  • ክለሳና የቀጣዩ ሳምንት ማስተዋወቂያ (3 ደቂቃ)

  • መዝሙር 76 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ