የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w23 ሚያዝያ ገጽ 32
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች ላይ የሚገኙትን የጥቅስ ማብራሪያዎች እየተጠቀማችሁባቸው ነው?
  • በJW Library እየተጠቀማችሁ ነው?
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ (2016)
  • አዲስ የምርምር መሣሪያ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2014
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
    የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ለምርምር የሚረዱ መሣሪያዎችን መጠቀም
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2021
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
w23 ሚያዝያ ገጽ 32

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

የምርምር መርጃ መሣሪያ ለይሖዋ ምሥክሮች ላይ የሚገኙትን የጥቅስ ማብራሪያዎች እየተጠቀማችሁባቸው ነው?

እነዚህ ማብራሪያዎች የአምላክን ቃል በጥልቀት ለመቆፈር ይረዷችኋል። ማብራሪያዎቹ የአንድን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ መቼት፣ የተጻፈበትን ምክንያት፣ የተጻፈለትን አካል ወይም ጥቅሱ ውስጥ ያሉትን ቃላትና ሐረጎች ትርጉም ያካትታሉ።

የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍትም ሆነ JW Library® በምርምር መርጃ መሣሪያ ላይ የሚገኙትን ማመሣከሪያዎች በቀጥታ ከጥቅሱ ላይ ለማውጣት ያስችላሉ። እነዚህን ማመሣከሪያዎች በየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ እትም የጥናት ዓምድ ላይ ማግኘት ይቻላል።

ማመሣከሪያዎቹን ስትጠቀም ጽሑፎቹ የመቼ እትም እንደሆኑ ልብ በል። አዳዲሶቹ ጽሑፎች የሚገኙት ከላይ ነው። ከታች በሚገኙት የቆዩ ጽሑፎች ውስጥ ያለው ማብራሪያ ከዚያ ወዲህ ማስተካከያ ተደርጎበት ሊሆን ይችላል።

  • በምርምር መርጃ መሣሪያ ላይ የሚገኙትን የጥቅስ ማብራሪያዎች በመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት ላይ ማግኘት ይቻላል።

  • የጥቅስ ማብራሪያዎችን JW Library ላይ ለማግኘት የምርምር መርጃ መሣሪያን አውርድ፤ እንዲሁም ጽሑፉ በታደሰ ቁጥር አውርደው። በየትኛውም የመጽሐፍ ቅዱስ ምዕራፍ የጥናት ዓምድ ላይ፣ ከላይ ያለውን ቁልፍ በመጫን ይህን ማድረግ ትችላለህ።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ