የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb18 መስከረም ገጽ 5
  • ምንም አልባከነም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ምንም አልባከነም
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • የተዋጣለት ሠራተኛ ሁን
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በሚገባ እንጠቀምባቸው
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2005
  • ይሖዋን ምን ያህል እንደምትወዱት ምንጊዜም አሳዩ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2023
  • ለጽሑፎቻችን አድናቆት ይኑራችሁ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2002
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
mwb18 መስከረም ገጽ 5
በዎርዊክ፣ ኒው ዮርክ የሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤት

ክርስቲያናዊ ሕይወት

ምንም አልባከነም

ኢየሱስ ከሴቶችና ከትናንሽ ልጆች ሌላ 5,000 ወንዶችን ተአምራዊ በሆነ መንገድ ከመገበ በኋላ ደቀ መዛሙርቱን “ምንም እንዳይባክን የተረፈውን ቁርስራሽ ሁሉ ሰብስቡ” ሲል አዟቸዋል። (ዮሐ 6:12) ኢየሱስ ምንም ነገር እንዳይባክን በመጠንቀቅ ይሖዋ በልግስና ላቀረበው ነገር አድናቆት እንዳለው አሳይቷል።

በዘመናችንም የበላይ አካሉ በመዋጮ የተገኘውን ገንዘብ በጥበብ በመጠቀም የኢየሱስን ምሳሌ ለመከተል ጥረት ያደርጋል። ለምሳሌ በዎርዊክ፣ ኒው ዮርክ የዋናው መሥሪያ ቤት ሕንፃ ሲገነባ ወንድሞች ለሥራው የተመደበውን ገንዘብ ከሁሉ በተሻለ መንገድ ለመጠቀም የሚያስችል ንድፍ መርጠዋል።

በሚከተሉት ሁኔታዎች ሥር ብክነት እንዳይኖር መጠንቀቅ የምንችለው እንዴት ነው?

  • አንድ ወንድም በስብሰባ አዳራሽ ውስጥ መብራት ሲያጠፋ

    በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ ስንሆን

  • አንድ የይሖዋ ምሥክር በግል የመጽሐፍ ቅዱስ ቅጂው ላይ ስሙን ሲጽፍ

    ለግል የምንጠቀምባቸውን ጽሑፎች ስንወስድ (km 5/09 3 አን. 4)

  • አንድ ወንድም የሚያስፈልገውን ያህል ብቻ ትራክት ሲወስድ

    ለአገልግሎት የምንጠቀምባቸውን ጽሑፎች ስንወስድ (mwb17.02 “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በአግባቡ ተጠቀሙባቸው” አን. 1)

  • አንዲት እህት ለአንዲት ሴት ጽሑፍ ከመስጠቷ በፊት ሴትየዋ ፍላጎት ያላት መሆኑን ለማስተዋል ስትሞክር

    አገልግሎት ላይ ስንሆን (mwb17.02 “መጽሐፍ ቅዱሳዊ ጽሑፎቻችንን በአግባቡ ተጠቀሙባቸው” አን. 2 እና ሣጥኑ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ