መጋቢት ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን—የስብሰባው አስተዋጽኦ፣ መጋቢት 2018 የውይይት ናሙናዎች ከመጋቢት 5-11 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 20–21 “ከመካከላችሁ ታላቅ መሆን የሚፈልግ ሁሉ አገልጋያችሁ ሊሆን ይገባል” ከመጋቢት 12-18 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 22–23 ሁለቱን ታላላቅ ትእዛዛት ጠብቁ ክርስቲያናዊ ሕይወት ለአምላክና ለባልንጀራችን ፍቅር ማዳበር የምንችለው እንዴት ነው? ከመጋቢት 19-25 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 24 በመጨረሻዎቹ ቀናት ምንጊዜም በመንፈሳዊ ንቁዎች ሁኑ ክርስቲያናዊ ሕይወት የዚህ ሥርዓት ፍጻሜ ቀርቧል ከመጋቢት 26–ሚያዝያ 1 ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | ማቴዎስ 25 “ዘወትር ነቅታችሁ ጠብቁ” ክርስቲያናዊ ሕይወት በአገልግሎት ረገድ ክህሎታችንን ማዳበር—ጥናቶቻችን እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ ማሳየት