ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
ይሖዋ አሳቢ አምላክ ነው
ሳሙኤል፣ ኤሊ እየጠራው ያለ መስሎት ነበር (1ሳሙ 3:4-7፤ w18.09 24 አን. 3)
ይሖዋ፣ ሳሙኤልን እየጠራው ያለው እሱ እንደሆነ ግልጽ አደረገ (1ሳሙ 3:8, 9)
ይሖዋ በዕድሜ ገና ልጅ ለሆነው ለሳሙኤል ደግነትና አሳቢነት አሳይቶታል (1ሳሙ 3:15-18፤ w18.09 24 አን. 4)
ራስህን እንዲህ ብለህ ጠይቅ፦ ‘ለልጆችም ሆነ በዕድሜ ለገፉት አሳቢነት ማሳየት የምችልባቸው መንገዶች የትኞቹ ናቸው? በክርስቲያናዊ ስብሰባዎች ላይ ለሌሎች አሳቢነት ማሳየት የምችለው እንዴት ነው?’