የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • w23 መስከረም ገጽ 32
  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች
  • የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ለልጆች የተዘጋጁ ፕሮጀክቶች
  • jw.orgን በአገልግሎታችሁ ላይ ተጠቀሙበት—“የይሖዋ ወዳጅ ሁን”
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2015
  • ልጆቻችሁን ለማስተማር ድረ ገጻችንን ተጠቀሙ
    የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ለዕለት ተዕለት ሕይወት የሚጠቅም ምክር JW.ORG ላይ መፈለግ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2022
  • ለቤተሰብ አክብሮት ማሳየት ቀረ እንዴ?
    ንቁ!—2024
ለተጨማሪ መረጃ
የይሖዋን መንግሥት የሚያስታውቅ መጠበቂያ ግንብ (የጥናት እትም)—2023
w23 መስከረም ገጽ 32

ለጥናት የሚረዱ ሐሳቦች

ለልጆች የተዘጋጁ ፕሮጀክቶች

ወላጆች ልጆቻቸውን ስለ ይሖዋ የማስተማር ከባድ ኃላፊነት ተጥሎባቸዋል። (ኤፌ. 6:4) የይሖዋ ድርጅት ወላጆችን የሚረዱ የተለያዩ መሣሪያዎችን አዘጋጅቷል። እነዚህን መሣሪያዎች ተጠቅማችሁ ልጆቻችሁን ማሠልጠን የምትችሉት እንዴት ነው?

  • ያሉትን አማራጮች ተመልከቱ። JW.ORG ቪዲዮዎችንና መልመጃዎችን ጨምሮ ለልጆች የተዘጋጁትን ነገሮች በሙሉ ይዟል።a እነዚህን ነገሮች ለማግኘት በመፈለጊያ ሣጥኑ ላይ “ልጆች” ወይም “ወጣቶች” ብላችሁ ጻፉ።

  • ለልጆቻችሁ የሚሆናቸውን ነገር ምረጡ። “ልጆች” ከሚለው ክፍል ውስጥ ለልጆቻችሁ የሚጠቅም ቪዲዮ፣ መዝሙር ወይም መልመጃ መምረጥ ትችላላችሁ። እነዚህን ነገሮች ለማግኘት በመፈለጊያ ሣጥኑ ላይ “የቤተሰብ አምልኮ ፕሮጀክት” ብላችሁ ጻፉ።

  • አወያዩአቸው። ቪዲዮዎቹንና መልመጃዎቹን የምትጠቀሙባቸው የልጆቻችሁን ጊዜና ትኩረት እንዲይዙላችሁ ብቻ ሊሆን አይገባም። ከዚህ ይልቅ፣ ከልጆቻችሁ ጋር ተወያዩባቸው፤ እንዲሁም ልጆቻችሁ ከይሖዋ ጋር ወዳጅነት እንዲመሠርቱ እርዷቸው።

a በአሁኑ ወቅት JW Library® ላይ ለልጆች የተዘጋጁት ቪዲዮዎች በሙሉ የሚገኙ ቢሆንም ከመልመጃዎቹ መካከል እዚያ የሚገኙት ጥቂቶቹ ብቻ ናቸው።

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ