-
ዘዳግም 8:5አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
5 አንድ ሰው ለልጁ እርማት እንደሚሰጥ ሁሉ አምላክህ ይሖዋም እርማት ይሰጥህ+ እንደነበር ልብህ በሚገባ ያውቃል።
-
-
ዕብራውያን 12:9አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
9 ከዚህም በላይ ሰብዓዊ አባቶቻችን ይገሥጹን ነበር፤ እኛም እናከብራቸው ነበር። ታዲያ የመንፈሳዊ ሕይወታችን አባት ለሆነው ይበልጥ በፈቃደኝነት በመገዛት በሕይወት ልንኖር አይገባም?+
-