ዘዳግም 6:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 “እስራኤል ሆይ ስማ፣ አምላካችን ይሖዋ አንድ ይሖዋ ነው።+ መዝሙር 83:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ ኢሳይያስ 44:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የእስራኤል ንጉሥ+ የሆነውና እስራኤልን የተቤዠው+ ይሖዋ፣የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+ 1 ቆሮንቶስ 8:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለጣዖቶች የቀረበ ምግብ መብላትን በተመለከተ፣ በዓለም ላይ ጣዖት ከንቱ እንደሆነና+ ከአንዱ በቀር አምላክ እንደሌለ እናውቃለን።+
6 የእስራኤል ንጉሥ+ የሆነውና እስራኤልን የተቤዠው+ ይሖዋ፣የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+