ኢሳይያስ 43:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+ ኢሳይያስ 44:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የእስራኤል ንጉሥ+ የሆነውና እስራኤልን የተቤዠው+ ይሖዋ፣የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+ ኢሳይያስ 54:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 “ታላቁ ሠሪሽ+ ባልሽ* ነውና፤+ስሙም የሠራዊት ጌታ ይሖዋ ነው፤የሚቤዥሽም+ የእስራኤል ቅዱስ ነው። እሱም የምድር ሁሉ አምላክ ተብሎ ይጠራል።+
14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦ “ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+
6 የእስራኤል ንጉሥ+ የሆነውና እስራኤልን የተቤዠው+ ይሖዋ፣የሠራዊት ጌታ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ ‘የመጀመሪያው እኔ ነኝ፤ የመጨረሻውም እኔ ነኝ።+ ከእኔ በቀር ሌላ አምላክ የለም።+