ዘዳግም 32:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እንግዲህ እኔ እሱ እንደሆንኩ እዩ፤+ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት የሉም።+ እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+ እኔ አቆስላለሁ፤+ እኔው እፈውሳለሁ፤+ከእጄም ማዳን የሚችል የለም።+ 1 ሳሙኤል 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ይገድላል፤ ሕይወትንም ያድናል፤*ወደ መቃብር* ያወርዳል፤ ከዚያም ያወጣል።+
39 እንግዲህ እኔ እሱ እንደሆንኩ እዩ፤+ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት የሉም።+ እኔ እገድላለሁ፤ እኔ ሕያው አደርጋለሁ።+ እኔ አቆስላለሁ፤+ እኔው እፈውሳለሁ፤+ከእጄም ማዳን የሚችል የለም።+