የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 137:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 በቅርቡ የምትጠፊው አንቺ የባቢሎን ሴት ልጅ ሆይ፣+

      በእኛ ላይ በፈጸምሽው በዚያው ድርጊት

      ብድራትሽን የሚመልስ ደስተኛ ይሆናል።+

  • ኤርምያስ 50:29
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 29 ቀስተኞችን፣ ደጋን የሚወጥሩትንም* ሁሉ

      በባቢሎን ላይ ጥሩ።+

      በዙሪያዋም ስፈሩ፤ አንድም ሰው እንዳያመልጥ።

      እንደ ሥራዋ መልሱላት።+

      እሷ እንዳደረገችው ሁሉ እናንተም እንዲሁ አድርጉባት።+

      በይሖዋ ላይ ይኸውም በእስራኤል ቅዱስ ላይ

      የእብሪት ድርጊት ፈጽማለችና።+

  • ኤርምያስ 51:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ከባቢሎን መካከል ሸሽታችሁ ውጡ፤

      ሕይወታችሁን* አድኑ።+

      በእሷ በደል የተነሳ አትጥፉ።

      ይህ የይሖዋ የበቀል ጊዜ ነውና።

      ላደረገችው ነገር የእጇን ይከፍላታል።+

  • ኤርምያስ 51:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ደግሞም በጽዮን፣ በፊታችሁ ለሠሩት ክፋት ሁሉ

      ባቢሎንንና የከለዳውያን ምድር ነዋሪዎችን በሙሉ ዋጋቸውን እከፍላቸዋለሁ”+ ይላል ይሖዋ።

  • ራእይ 18:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 6 በሌሎች ላይ በፈጸመችው በዚያው መንገድ ብድራቷን መልሱላት፤+ አዎ፣ ለሠራቻቸው ነገሮች እጥፍ ክፈሏት፤+ በቀላቀለችበት ጽዋ+ እጥፍ አድርጋችሁ ቀላቅሉባት።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ