-
ኤርምያስ 50:14አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
14 እናንተ ደጋን የምትወጥሩ* ሁሉ፣
ባቢሎንን ለመውጋት በዙሪያዋ ተሰለፉ።
-
-
ኤርምያስ 50:27አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
27 ወይፈኖቿን ሁሉ እረዱ፤+
ወደ እርድ ቦታ ይውረዱ።
ቀናቸው ይኸውም የሚመረመሩበት ጊዜ
ስለደረሰ ወዮላቸው!
-
-
ዳንኤል 5:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 “የቃላቱ ትርጉም ይህ ነው፦ ሚኒ ማለት አምላክ የመንግሥትህን ዘመን ቆጠረው፤ ወደ ፍጻሜም አመጣው ማለት ነው።+
-
-
ዳንኤል 5:30አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
30 በዚያኑ ሌሊት ከለዳዊው ንጉሥ ቤልሻዛር ተገደለ።+
-