የርዕስ ማውጫ
ሚያዝያ 15, 2015
© 2015 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
የጥናት ርዕሶች
ከሰኔ 1-7, 2015
ሽማግሌዎች፣ ሌሎችን ስለማሠልጠን ምን አመለካከት አላችሁ?
ገጽ 3 • መዝሙሮች፦ 123, 121
ከሰኔ 8-14, 2015
ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው?
ገጽ 9 • መዝሙሮች፦ 45, 70
ከሰኔ 15-21, 2015
ከይሖዋ ጋር ያለህ ወዳጅነት ምን ያህል ጠንካራ ነው?
ገጽ 19 • መዝሙሮች፦ 91, 11
ከሰኔ 22-28, 2015
ገጽ 24 • መዝሙሮች፦ 106, 49
የጥናት ርዕሶች
▪ ሽማግሌዎች፣ ሌሎችን ስለማሠልጠን ምን አመለካከት አላችሁ?
▪ ሽማግሌዎች ሌሎች ብቃቱን እንዲያሟሉ ማሠልጠን የሚችሉት እንዴት ነው?
ሽማግሌዎች ብዙም ልምድ የሌላቸውን ወንድሞች ማሠልጠናቸው በጣም አስፈላጊ የሆነው ለምንድን ነው? ሥልጠና በመስጠት ረገድ ውጤታማ የሆኑት ዘዴዎች የትኞቹ ናቸው? ሽማግሌዎችም ሆኑ ሥልጠና የሚሰጣቸው ወንድሞች በጥንት ጊዜ ከኖሩት ከሳሙኤል፣ ከኤልያስና ከኤልሳዕ ምን ትምህርት ማግኘት ይችላሉ? መልሱን በእነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች ውስጥ እንመለከታለን።
▪ ከይሖዋ ጋር ያለህ ወዳጅነት ምን ያህል ጠንካራ ነው?
▪ ምንጊዜም በይሖዋ ታመኑ!
ከይሖዋ ጋር ጠንካራ ወዳጅነት ካለን የሚያጋጥሙንን ፈተናዎች መወጣት እንችላለን። እነዚህ ሁለት የጥናት ርዕሶች ከይሖዋ ጋር የሐሳብ ልውውጥ በማድረግና ሁልጊዜ በእሱ በመታመን በግለሰብ ደረጃ ከእሱ ጋር ያለንን ዝምድና እንዴት ማጠናከር እንደምንችል ያብራራሉ።
በተጨማሪም በዚህ እትም ውስጥ
14 “አመቺ በሆነ ጊዜም ሆነ በአስቸጋሪ ጊዜ” ያገኘናቸው በረከቶች
ሽፋኑ፦ አንድ የጉባኤ ሽማግሌ፣ ሕዝብ በሚበዛባቸው ቦታዎች ስለሚሰጠው ምሥክርነት አንድን የጉባኤ አገልጋይ ሲያሠለጥነው—ሃይፎንግ ጎዳና፣ ኮውሉን
ሆንግ ኮንግ
የሕዝብ ብዛት
7,234,800
አስፋፊዎች
5,747
የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናቶች
6,382
ከ180,000 በላይ
የጽሑፍ ጋሪዎች፣ መደርደሪያዎች፣ ጠረጴዛዎችና ኪዮስኮች በሆንግ ኮንግ ቅርንጫፍ ቢሮ በኩል በዓለም ዙሪያ እንዲሰራጩ ተደርጓል