የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • km 1/13 ገጽ 3
  • ጥር 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • ጥር 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም
  • የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
  • ንዑስ ርዕሶች
  • ጥር 28 የሚጀምር ሳምንት
የመንግሥት አገልግሎታችን—2013
km 1/13 ገጽ 3

ጥር 28 የሚጀምር ሳምንት ፕሮግራም

ጥር 28 የሚጀምር ሳምንት

መዝሙር 29 እና ጸሎት

□ የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦

w10 8/15 ከገጽ 23 አን. 11 እስከ ገጽ 25 አን. 19 (30 ደቂቃ)

□ ቲኦክራሲያዊ የአገልግሎት ትምህርት ቤት፦

የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ ማቴዎስ 16-21 (10 ደቂቃ)

ቁ. 1፦ ማቴዎስ 17:22 እስከ 18:10 (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)

ቁ. 2፦ ኢያሱ ሲፈጸሙ የተመለከታቸው ይሖዋ የሰጣቸው ‘መልካም ተስፋዎች’ የትኞቹ ናቸው?—ኢያሱ 23:14 (5 ደቂቃ)

ቁ. 3፦ ገና ወደ ፊት የሚፈጸሙ ጐላ ያሉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንቢቶች ምንድን ናቸው?—rs ገጽ 295 አን. 3 እስከ ገጽ 296 አን. 6 (5 ደቂቃ)

□ የአገልግሎት ስብሰባ፦

መዝሙር 55

5 ደቂቃ፦ በመጀመሪያው ቅዳሜ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ማስጀመር። በቅርብ ጊዜ ለደረሰን መጠበቂያ ግንብ የተዘጋጀውን የአቀራረብ ናሙና በመጠቀም በየካቲት ወር የመጀመሪያ ቅዳሜ እንዴት ጥናት ማስጀመር እንደሚቻል የሚያሳይ ሠርቶ ማሳያ እንዲቀርብ አድርግ። ሁሉም ጥናት ለማስጀመር ጥረት እንዲያደርጉ አበረታታ።

25 ደቂቃ፦ “ለመላው የወንድማማች ማኅበር ፍቅር ይኑራችሁ።” በጥያቄና መልስ የሚቀርብ። በመጀመሪያውና በመጨረሻው አንቀጾች ውስጥ ያሉትን ሐሳቦች ተጠቅመህ አጠር ያለ መግቢያና መደምደሚያ አቅርብ።

መዝሙር 53 እና ጸሎት

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ