የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
አማርኛ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • mwb19 ጥር ገጽ 2
  • “የይሖዋ ፈቃድ ይሁን”

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

  • “የይሖዋ ፈቃድ ይሁን”
  • ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ተመሳሳይ ሐሳብ ያለው ርዕስ
  • ይሖዋ ለሕይወት ያለውን አመለካከት አንጸባርቁ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2020
  • ዓመፅ አነሳሽና መቅሰፍት ተብሎ ተከሰሰ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
  • ‘መዳናችሁ እየቀረበ ነው’
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2018
  • ጳውሎስ ወደ ቄሳር ይግባኝ አለ፤ ከዚያም ለንጉሥ ሄሮድስ አግሪጳ መሠከረ
    ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
ለተጨማሪ መረጃ
ክርስቲያናዊ ሕይወታችንና አገልግሎታችን​—የስብሰባው አስተዋጽኦ—2019
mwb19 ጥር ገጽ 2

ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት | የሐዋርያት ሥራ 21-22

“የይሖዋ ፈቃድ ይሁን”

21:8-14

ጳውሎስ ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሄድ መንፈስ ቅዱስ እየመራው እንደሆነ ተሰምቶት ነበር፤ በዚያም ችግሮች እንደሚያጋጥሙት አውቋል። (ሥራ 20:22, 23) በመሆኑም አንዳንድ ክርስቲያኖች በአሳቢነት ተነሳስተው ጳውሎስ ወደዚያ እንዳይሄድ ሲለምኑት “እያለቀሳችሁ ልቤን ለምን ታባባላችሁ?” ሲል መልሶላቸዋል። (ሥራ 21:13) እኛም ይሖዋን ለማገልገል ሲሉ የራሳቸውን ጥቅም መሥዋዕት የሚያደርጉ ክርስቲያኖችን እንዲህ ዓይነት ጎዳና እንዳይከተሉ ፈጽሞ ልንመክራቸው አይገባም።

ከሚከተሉት ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ የእምነት ባልንጀራችን ከውሳኔው ወደኋላ እንዲል ከማድረግ ይልቅ በውሳኔው እንዲጸና ማበረታታት የምንችለው እንዴት ነው?

  • መስኮት የሚያጸዳ ወንድም

    በይሖዋ አገልግሎት ሰፋ ያለ ጊዜ ለማሳለፍ ሲል ጥሩ ደሞዝ የሚያስገኝ ሥራ ትቶ ዝቅ ተደርጎ የሚታይ ሥራ ለመሥራት ቢወስን

  • አንድ ባልና ሚስት በሌላ አገር በአደባባይ ምሥክርነት ሲካፈሉ

    ሰባኪዎች ይበልጥ በሚያስፈልጉበት አካባቢ ለማገልገል ሲል ወደ ሌላ ጉባኤ ለመዛወር ቢያስብ

  • ዓይነ ስውር የሆነ አንድ ወንድም ከባለቤቱ ጋር ሲያገለግል

    የጤና እክል ቢኖርበትም አቅሙ የፈቀደውን ያህል በአገልግሎት ለመካፈል ጥረት ቢያደርግ

    አማርኛ ጽሑፎች (1991-2025)
    ውጣ
    ግባ
    • አማርኛ
    • አጋራ
    • የግል ምርጫዎች
    • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
    • የአጠቃቀም ውል
    • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
    • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
    • JW.ORG
    • ግባ
    አጋራ