መዝሙር 106:38 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 38 ንጹሕ ደም፣ይኸውም ለከነአን ጣዖቶች የሠዉአቸውን+የገዛ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ደም አፈሰሱ፤+ምድሪቱም በደም ተበከለች። ኢሳይያስ 24:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ሕጎቹን ስለተላለፉ፣+ሥርዓቱን ስለለወጡና+ዘላቂውን* ቃል ኪዳን ስላፈረሱ+ምድሪቱ በገዛ ነዋሪዎቿ ተበክላለች።+ ኤርምያስ 2:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+ ኤርምያስ 16:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 በመጀመሪያ፣ ለሠሩት በደልና ኃጢአት የሚገባቸውን ሙሉ ዋጋ እከፍላቸዋለሁ፤+ምድሬን አስጸያፊ በሆኑ ጣዖቶቻቸው በድን ምስሎች* አርክሰዋልና፤ርስቴንም አስነዋሪ በሆኑ ነገሮች ሞልተዋል።’”+
7 በዚያን ጊዜ እኔ ፍሬዋንና በውስጧ ያሉትን ጥሩ ጥሩ ነገሮች እንድትበሉየፍራፍሬ ዛፎች ወዳሉባት ምድር አመጣኋችሁ።+ እናንተ ግን መጥታችሁ ምድሬን አረከሳችሁ፤ርስቴንም አስጸያፊ ነገር አደረጋችሁት።+
18 በመጀመሪያ፣ ለሠሩት በደልና ኃጢአት የሚገባቸውን ሙሉ ዋጋ እከፍላቸዋለሁ፤+ምድሬን አስጸያፊ በሆኑ ጣዖቶቻቸው በድን ምስሎች* አርክሰዋልና፤ርስቴንም አስነዋሪ በሆኑ ነገሮች ሞልተዋል።’”+