ዘሌዋውያን 7:21 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 21 አንድ ሰው* ርኩስ የሆነ ነገር ይኸውም የሰውን ርኩሰት+ ወይም ርኩስ የሆነን እንስሳ+ ወይም ርኩስ የሆነን ማንኛውንም አስጸያፊ ነገር+ ቢነካና ለይሖዋ ከቀረበው የኅብረት መሥዋዕት ሥጋ ቢበላ ያ ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።’” ዘኁልቁ 5:2, 3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 “እስራኤላውያንን የሥጋ ደዌ ያለበትን፣+ ፈሳሽ የሚወጣውንና+ በሞተ ሰው* የረከሰን+ ማንኛውንም ሰው ከሰፈሩ እንዲያስወጡ እዘዛቸው። 3 ወንድም ሆነ ሴት አስወጧቸው። እኔ በመካከላቸው ስለምኖር*+ ሕዝቤ የሚኖርባቸውን ሰፈሮች እንዳይበክሉ+ ከሰፈሩ አስወጧቸው።” ዘኁልቁ 9:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 የሞተ ሰው ነክተው* በመርከሳቸው+ የተነሳ በዚያ ቀን የፋሲካን መሥዋዕት ማዘጋጀት ያልቻሉ ሰዎች ነበሩ። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች በዚያ ቀን ሙሴና አሮን ፊት ቀረቡ፤+ ዘኁልቁ 19:11 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 11 የሞተ ሰው* የነካ ማንኛውም ሰው ለሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል።+ ዘኁልቁ 31:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 እናንተም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ቆዩ። ከመካከላችሁ ሰው* የገደለም ሆነ የሞተ ሰው የነካ+ ማንኛውም ሰው በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ራሱን ያንጻ፤+ እናንተም ሆናችሁ የማረካችኋቸው ሰዎች ራሳችሁን አንጹ።
21 አንድ ሰው* ርኩስ የሆነ ነገር ይኸውም የሰውን ርኩሰት+ ወይም ርኩስ የሆነን እንስሳ+ ወይም ርኩስ የሆነን ማንኛውንም አስጸያፊ ነገር+ ቢነካና ለይሖዋ ከቀረበው የኅብረት መሥዋዕት ሥጋ ቢበላ ያ ሰው* ከሕዝቡ መካከል ተለይቶ እንዲጠፋ ይደረግ።’”
2 “እስራኤላውያንን የሥጋ ደዌ ያለበትን፣+ ፈሳሽ የሚወጣውንና+ በሞተ ሰው* የረከሰን+ ማንኛውንም ሰው ከሰፈሩ እንዲያስወጡ እዘዛቸው። 3 ወንድም ሆነ ሴት አስወጧቸው። እኔ በመካከላቸው ስለምኖር*+ ሕዝቤ የሚኖርባቸውን ሰፈሮች እንዳይበክሉ+ ከሰፈሩ አስወጧቸው።”
6 የሞተ ሰው ነክተው* በመርከሳቸው+ የተነሳ በዚያ ቀን የፋሲካን መሥዋዕት ማዘጋጀት ያልቻሉ ሰዎች ነበሩ። በመሆኑም እነዚህ ሰዎች በዚያ ቀን ሙሴና አሮን ፊት ቀረቡ፤+
19 እናንተም ለሰባት ቀን ከሰፈሩ ውጭ ቆዩ። ከመካከላችሁ ሰው* የገደለም ሆነ የሞተ ሰው የነካ+ ማንኛውም ሰው በሦስተኛውና በሰባተኛው ቀን ራሱን ያንጻ፤+ እናንተም ሆናችሁ የማረካችኋቸው ሰዎች ራሳችሁን አንጹ።