የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 59
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • እስራኤል የፈጸመችው ኃጢአት ከአምላክ አራቃት (1-8)

      • የኃጢአት ኑዛዜ (9-15ሀ)

      • ይሖዋ ንስሐ ለገቡት ሲል ጣልቃ ገባ (15ለ-21)

ኢሳይያስ 59:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “አልከበደችም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘኁ 11:23፤ ኢሳ 50:2
  • +መዝ 116:1

ኢሳይያስ 59:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:25
  • +ዘዳ 31:16, 17፤ 32:20፤ ኢሳ 57:17፤ ሕዝ 39:23፤ ሚክ 3:4

ኢሳይያስ 59:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:15፤ ኤር 2:34፤ ሕዝ 7:23
  • +ኤር 7:9, 10፤ ሕዝ 13:8

ኢሳይያስ 59:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ባዶ በሆነ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 5:1፤ ሕዝ 22:30፤ ሚክ 7:2
  • +ኢሳ 30:12, 13
  • +ሚክ 2:1

ኢሳይያስ 59:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 8:13, 14

ኢሳይያስ 59:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 57:12
  • +ኤር 6:7፤ ሚክ 6:12

ኢሳይያስ 59:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤር 22:17፤ ሕዝ 9:9፤ ማቴ 23:35
  • +ሮም 3:15-17

ኢሳይያስ 59:8

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:7፤ 59:15፤ ኤር 5:1፤ አሞጽ 6:12፤ ዕን 1:4
  • +ኤር 8:15

ኢሳይያስ 59:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 5:30

ኢሳይያስ 59:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 29

ኢሳይያስ 59:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 1:5፤ ሕዝ 5:5, 6
  • +ኤር 14:7፤ ሆሴዕ 5:5
  • +ዕዝራ 9:13፤ ነህ 9:33፤ ዳን 9:5

ኢሳይያስ 59:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 31:6፤ 32:6፤ ኤር 17:13
  • +ኤር 5:23

ኢሳይያስ 59:14

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሐቀኝነት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 82:2፤ ዕን 1:4
  • +ኢሳ 5:22, 23

ኢሳይያስ 59:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ሐቀኝነት።”

  • *

    ቃል በቃል “ይህም በዓይኖቹ ፊት መጥፎ ነበር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:1
  • +ሚክ 3:2

ኢሳይያስ 59:16

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ድል አስገኘለት።”

ኢሳይያስ 59:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “የድልን።”

  • *

    ወይም “እጅጌ እንደሌለው ቀሚስ።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኤፌ 6:17፤ 1ተሰ 5:8
  • +ዘዳ 32:35፤ መዝ 94:1

ኢሳይያስ 59:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢዮብ 34:11፤ መዝ 62:12፤ ኤር 17:10
  • +ኢሳ 1:24፤ ሰቆ 4:11፤ ሕዝ 5:13

ኢሳይያስ 59:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 48:17
  • +ኢሳ 62:11
  • +ዘዳ 30:1-3፤ ሮም 11:26

ኢሳይያስ 59:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ቃል በቃል “ከዘርህ።”

  • *

    ቃል በቃል “ከዘርህ ዘር።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሮም 11:27

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 59:1ዘኁ 11:23፤ ኢሳ 50:2
ኢሳ. 59:1መዝ 116:1
ኢሳ. 59:2ኤር 5:25
ኢሳ. 59:2ዘዳ 31:16, 17፤ 32:20፤ ኢሳ 57:17፤ ሕዝ 39:23፤ ሚክ 3:4
ኢሳ. 59:3ኢሳ 1:15፤ ኤር 2:34፤ ሕዝ 7:23
ኢሳ. 59:3ኤር 7:9, 10፤ ሕዝ 13:8
ኢሳ. 59:4ኤር 5:1፤ ሕዝ 22:30፤ ሚክ 7:2
ኢሳ. 59:4ኢሳ 30:12, 13
ኢሳ. 59:4ሚክ 2:1
ኢሳ. 59:5ኢዮብ 8:13, 14
ኢሳ. 59:6ኢሳ 57:12
ኢሳ. 59:6ኤር 6:7፤ ሚክ 6:12
ኢሳ. 59:7ኤር 22:17፤ ሕዝ 9:9፤ ማቴ 23:35
ኢሳ. 59:7ሮም 3:15-17
ኢሳ. 59:8ኢሳ 5:7፤ 59:15፤ ኤር 5:1፤ አሞጽ 6:12፤ ዕን 1:4
ኢሳ. 59:8ኤር 8:15
ኢሳ. 59:9ኢሳ 5:30
ኢሳ. 59:10ዘዳ 28:15, 29
ኢሳ. 59:12ኢሳ 1:5፤ ሕዝ 5:5, 6
ኢሳ. 59:12ኤር 14:7፤ ሆሴዕ 5:5
ኢሳ. 59:12ዕዝራ 9:13፤ ነህ 9:33፤ ዳን 9:5
ኢሳ. 59:13ኢሳ 31:6፤ 32:6፤ ኤር 17:13
ኢሳ. 59:13ኤር 5:23
ኢሳ. 59:14መዝ 82:2፤ ዕን 1:4
ኢሳ. 59:14ኢሳ 5:22, 23
ኢሳ. 59:15ኢሳ 48:1
ኢሳ. 59:15ሚክ 3:2
ኢሳ. 59:17ኤፌ 6:17፤ 1ተሰ 5:8
ኢሳ. 59:17ዘዳ 32:35፤ መዝ 94:1
ኢሳ. 59:18ኢዮብ 34:11፤ መዝ 62:12፤ ኤር 17:10
ኢሳ. 59:18ኢሳ 1:24፤ ሰቆ 4:11፤ ሕዝ 5:13
ኢሳ. 59:20ኢሳ 48:17
ኢሳ. 59:20ኢሳ 62:11
ኢሳ. 59:20ዘዳ 30:1-3፤ ሮም 11:26
ኢሳ. 59:21ሮም 11:27
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 59:1-21

ኢሳይያስ

59 እነሆ፣ የይሖዋ እጅ ማዳን ይሳናት ዘንድ አላጠረችም፤+

ጆሮውም መስማት ይሳናት ዘንድ አልደነዘዘችም።*+

 2 ከዚህ ይልቅ ከአምላካችሁ ያለያያችሁ የገዛ በደላችሁ ነው።+

የፈጸማችሁት ኃጢአት ፊቱን እንዲሰውርባችሁ አድርጎታል፤

እናንተን ለመስማትም ፈቃደኛ አይደለም።+

 3 እጆቻችሁ በደም፣

ጣቶቻችሁም በበደል ተበክለዋልና።+

ከንፈሮቻችሁ ውሸት ይናገራሉ፤+ አንደበታችሁም ክፋትን ያጉተመትማል።

 4 ጽድቅን የሚጣራ ማንም የለም፤+

እውነትን ይዞ ፍርድ ቤት የሚቀርብ የለም።

በማይጨበጥ* ነገር ይታመናሉ፤+ ፍሬ ቢስ ነገሮችን ይናገራሉ።

ችግርን ይፀንሳሉ፤ የሚጎዳ ነገርም ይወልዳሉ።+

 5 የመርዘኛ እባብን እንቁላሎች ይቀፈቅፋሉ፤

የሸረሪት ድርም ያደራሉ።+

እንቁላሎቻቸውንም የሚበላ ሁሉ ይሞታል፤

እንቁላሉም ሲሰበር እፉኝት ይወጣል።

 6 የሸረሪት ድራቸው ልብስ ሆኖ አያገለግልም፤

በሚሠሩትም ነገር ራሳቸውን መሸፈን አይችሉም።+

ሥራቸው ጉዳት የሚያስከትል ነው፤

በእጃቸውም የዓመፅ ሥራ አለ።+

 7 እግሮቻቸው ክፋት ለመፈጸም ይሮጣሉ፤

ንጹሕ ደም ለማፍሰስም ይጣደፋሉ።+

የሚያስቡት ጎጂ ሐሳብ ነው፤

በመንገዳቸው ላይ ጥፋትና መከራ አለ።+

 8 የሰላምን መንገድ አያውቁም፤

በጎዳናቸውም ፍትሕ የለም።+

መንገዳቸውን ጠማማ ያደርጋሉ፤

በዚያም የሚሄድ ሁሉ ሰላምን አያውቅም።+

 9 ከዚህ የተነሳ ፍትሕ ከእኛ ራቀ፤

ጽድቅም ወደ እኛ አይደርስም።

ብርሃን ይሆናል ብለን በተስፋ ተጠባበቅን፤ ሆኖም ጨለማ ሆነ፤

ጸዳልን ተጠባበቅን፤ ሆኖም በጨለማ እንመላለሳለን።+

10 ልክ እንደ ዓይነ ስውራን ቅጥሩን እየዳበስን እንሄዳለን፤

ዓይን እንደሌላቸው ሰዎች እንደናበራለን።+

በምሽት ጨለማ እንደሚሆነው በቀትር ብርሃን እንሰናከላለን፤

በብርቱ ሰዎች መካከል እንደ ሙታን ነን።

11 ሁላችንም እንደ ድቦች እናጉረመርማለን፤

እንደ ርግቦችም በሐዘን እናልጎመጉማለን።

ፍትሕን በተስፋ ተጠባበቅን፤ ነገር ግን አላገኘንም፤

መዳንን ተጠባበቅን፤ ነገር ግን ከእኛ ርቋል።

12 ዓመፃችን በፊትህ በዝቷልና፤+

የሠራነው ኃጢአት ሁሉ ይመሠክርብናል።+

ዓመፃችን ከእኛ ጋር ነውና፤

በደላችንን በሚገባ እናውቃለን።+

13 ሕግ ተላልፈናል፤ ይሖዋንም ክደናል፤

ለአምላካችን ጀርባችንን ሰጥተናል።

ግፍንና ዓመፅን ተናግረናል፤+

በልባችን ውሸትን ፀንሰናል፤ እንዲሁም የሐሰት ቃላትን አጉተምትመናል።+

14 ፍትሕ ወደ ኋላ ተመልሷል፤+

ጽድቅም በሩቅ ቆሟል፤+

እውነት* በአደባባይ ተሰናክሏልና፤

ቀና የሆነውም ነገር ወደዚያ መግባት አልቻለም።

15 እውነት* ጠፍቷል፤+

ከክፋት የራቀ ሁሉ ለጥፋት ተዳርጓል።

ይሖዋ ይህን አየ፤ ደስም አልተሰኘም፤*

ፍትሕ አልነበረምና።+

16 እርዳታ የሚሰጥ ሰው እንደሌለ አየ፤

ጣልቃ የሚገባ ባለመኖሩም ተገረመ፤

በመሆኑም የገዛ ክንዱ መዳን አስገኘ፤*

የገዛ ጽድቁም ድጋፍ ሆነለት።

17 ከዚያም ጽድቅን እንደ ጥሩር ለበሰ፤

በራሱም ላይ የመዳንን* ቁር አደረገ።+

የበቀልንም ልብስ ለበሰ፤+

ቅንዓትንም እንደ ካባ* ተጎናጸፈ።

18 ላደረጉት ነገር ብድራት ይከፍላቸዋል፦+

ቁጣን ለባላጋራዎቹ፣ በቀልን ለጠላቶቹ ይከፍላል።+

ለደሴቶችም የሚገባቸውን ዋጋ ይከፍላቸዋል።

19 በፀሐይ መግቢያ ያሉ የይሖዋን ስም ይፈራሉ፤

በፀሐይ መውጫም ያሉ ክብሩን ይፈራሉ፤

እሱ የይሖዋ መንፈስ እንደሚነዳው

ኃይለኛ ወንዝ ሆኖ ይመጣልና።

20 “ጽዮንን፣ በደል መፈጸም ያቆሙትንም

የያዕቆብ ቤት ሰዎች የሚቤዥ+ ይመጣል”+ ይላል ይሖዋ።+

21 “በእኔ በኩል ከእነሱ ጋር የገባሁት ቃል ኪዳን ይህ ነው”+ ይላል ይሖዋ። “በአንተ ላይ ያለው መንፈሴና በአፍህ ያኖርኩት ቃሌ፣ ከአንተ አፍ ወይም ከልጆችህ* አፍ ወይም ከልጅ ልጆችህ* አፍ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም አይወሰዱም” ይላል ይሖዋ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ