መዝሙር
የዳዊት መዝሙር። ማህሌት።
110 ይሖዋ ጌታዬን
2 ይሖዋ የኃይልህን በትር ከጽዮን ይዘረጋል፤
“በጠላቶችህ መካከል በድል አድራጊነት ግዛ”*+ ይላል።
3 ወደ ጦርነት በምትዘምትበት ቀን*
ሕዝብህ በገዛ ፈቃዱ ራሱን ያቀርባል።
በቅድስና ተውበህ ሳለ፣ ከንጋት ማህፀን እንደወጣ ጤዛ ያለ የወጣቶች ሠራዊት ከጎንህ ይሰለፋል።
4 ይሖዋ “እንደ መልከጼዴቅ፣+
ሰፊ የሆነውን አገር* የሚገዛውን መሪ* ያደቀዋል።
7 እሱ* በመንገድ ዳር ካለው ጅረት ይጠጣል።
በመሆኑም ራሱን ቀና ያደርጋል።