ከጥር 13-19
ዘፍጥረት 3-5
መዝሙር 72 እና ጸሎት
የመግቢያ ሐሳብ (1 ደቂቃ)
ከአምላክ ቃል የሚገኝ ውድ ሀብት
“የመጀመሪያው ውሸት ያስከተለው አስከፊ መዘዝ”፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 3:1-5—ዲያብሎስ የአምላክን ስም አጠፋ (w17.02 5 አን. 9)
ዘፍ 3:6—አዳምና ሔዋን አምላክን አልታዘዙም (w00 11/15 25-26)
ዘፍ 3:15-19—አምላክ በዓመፀኞቹ ላይ ፍርድ አስተላለፈ (w12 9/1 4 አን. 2፤ w04 1/1 29 አን. 2፤ it-2 186)
መንፈሳዊ ዕንቁዎችን በምርምር ማግኘት፦ (10 ደቂቃ)
ዘፍ 4:23, 24—ላሜህ ይህን ግጥም የገጠመው ለምንድን ነው? (it-2 192 አን. 5)
ዘፍ 4:26 ግርጌ—በሄኖስ ዘመን የነበሩ ሰዎች “የይሖዋን ስም መጥራት” የጀመሩት በምን መንገድ ሳይሆን አይቀርም? (it-1 338 አን. 2)
ከዚህ ሳምንት የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ ይሖዋ አምላክን፣ የመስክ አገልግሎትን ወይም ሌሎች ነገሮችን በተመለከተ ምን መንፈሳዊ ዕንቁዎች አግኝታችኋል?
የመጽሐፍ ቅዱስ ንባብ፦ (4 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) ዘፍ 4:17–5:8 (th ጥናት 5)
በአገልግሎት ውጤታማ ለመሆን ተጣጣር
መመሥከር—ቪዲዮ፦ (4 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ቪዲዮውን አጫውት፤ ከዚያም የሚከተሉትን ጥያቄዎች ጠይቅ፦ ከዚህ መግቢያ ላይ ትኩረታችሁን የሳበው ነገር ምንድን ነው? አስፋፊው ተመላልሶ መጠየቅ ለማድረግ ቀጠሮ ከያዘበት ጊዜ ምን ትምህርት እናገኛለን?
መመሥከር፦ (2 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) የውይይት ናሙናውን ተጠቀም። (th ጥናት 1)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። በክልላችሁ ለተለመደ የተቃውሞ ሐሳብ ምላሽ ስጥ። (th ጥናት 3)
መመሥከር፦ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች) በውይይት ናሙናው ጀምር። ከዚያም የቤቱ ባለቤት ያነሳውን ርዕሰ ጉዳይ የሚዳስስ በቅርቡ የወጣ መጽሔት አበርክት። (th ጥናት 2)
ክርስቲያናዊ ሕይወት
“ትራክቶችን ተጠቅሞ ውይይት መጀመር”፦ (15 ደቂቃ) በውይይት የሚቀርብ። ትራክቶችን ተጠቅሞ ውይይት መጀመር የሚቻለው እንዴት እንደሆነ የሚያሳየውን ቪዲዮ አጫውትና ተወያዩበት።
የጉባኤ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት፦ (30 ደቂቃ) jy ምዕ. 90
የመደምደሚያ ሐሳብ (3 ደቂቃ ወይም ከዚያ በታች)
መዝሙር 147 እና ጸሎት