የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 48:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ከባቢሎን ውጡ!+

      ከከለዳውያን ሽሹ!

      ይህን በእልልታ አስታውቁ! አውጁትም!+

      እስከ ምድር ዳርቻ እንዲሰማ አድርጉ።+

      እንዲህም በሉ፦ “ይሖዋ አገልጋዩን ያዕቆብን ተቤዥቶታል።+

  • ኢሳይያስ 52:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 እናንተ የይሖዋን ዕቃ የምትሸከሙ፣+

      ገለል በሉ፣ ገለል በሉ፤ ከዚያ ውጡ፤+ ማንኛውንም ርኩስ ነገር አትንኩ!+

      ከመካከሏ ውጡ፤+ ንጽሕናችሁን ጠብቁ።

  • ኤርምያስ 50:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 “ከባቢሎን መካከል ወጥታችሁ ሽሹ፤

      ከከለዳውያንም ምድር ውጡ፤+

      መንጋውንም እንደሚመሩ እንስሳት* ሁኑ።

  • ኤርምያስ 51:6
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  6 ከባቢሎን መካከል ሸሽታችሁ ውጡ፤

      ሕይወታችሁን* አድኑ።+

      በእሷ በደል የተነሳ አትጥፉ።

      ይህ የይሖዋ የበቀል ጊዜ ነውና።

      ላደረገችው ነገር የእጇን ይከፍላታል።+

  • ኤርምያስ 51:45
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 45 ሕዝቤ ሆይ፣ ከመካከሏ ውጡ!+

      ከሚነደው የይሖዋ ቁጣ+ ሕይወታችሁን* ለማትረፍ ሽሹ!+

  • 2 ቆሮንቶስ 6:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 “‘ስለዚህ ከመካከላቸው ውጡና ራሳችሁን ለዩ’ ይላል ይሖዋ፤* ‘ርኩስ የሆነውንም ነገር አትንኩ’”፤*+ “‘እኔም እቀበላችኋለሁ።’”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ