የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 42
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ

በዚህ ክፍል ውስጥ ምንም ቪዲዮ አይገኝም።

ይቅርታ፣ ቪዲዮውን ማጫወት አልተቻለም።

ኢሳይያስ የመጽሐፉ ይዘት

      • የአምላክ አገልጋይ የተሰጠው ተልእኮ (1-9)

        • ‘ስሜ ይሖዋ ነው’ (8)

      • ለይሖዋ የቀረበ አዲስ የውዳሴ መዝሙር (10-17)

      • እስራኤል ዕውርና ደንቆሮ ነው (18-25)

ኢሳይያስ 42:1

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ነፍሴ ደስ የምትሰኝበትና።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 3:17፤ ዮሐ 6:27፤ 2ጴጥ 1:17
  • +ኢሳ 49:7፤ ሉቃስ 9:35
  • +ኢሳ 52:13
  • +ኢሳ 61:1፤ ማቴ 3:16
  • +ማቴ 12:15-18

ኢሳይያስ 42:2

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘካ 9:9፤ ማቴ 12:16, 19

ኢሳይያስ 42:3

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ማቴ 11:28, 29፤ ዕብ 2:17
  • +ኢሳ 11:3, 4፤ ማቴ 12:20፤ ዮሐ 5:30፤ ራእይ 19:11

ኢሳይያስ 42:4

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያውን፤ ትምህርቱን።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 9:7፤ 49:8

ኢሳይያስ 42:5

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 40:22, 26
  • +ኤር 10:12
  • +ዘፍ 2:7፤ ሥራ 17:24, 25
  • +ኢዮብ 12:10

ኢሳይያስ 42:6

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 49:6, 8፤ ሉቃስ 2:29-32፤ ዮሐ 8:12

ኢሳይያስ 42:7

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 35:5
  • +ኢሳ 61:1፤ 1ጴጥ 2:9

ኢሳይያስ 42:8

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ክብሬን ለማንም አላጋራም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፀ 34:14

ኢሳይያስ 42:9

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 41:23፤ 43:19፤ 2ጴጥ 1:21

ኢሳይያስ 42:10

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 51:5
  • +መዝ 96:1፤ 98:1፤ ራእይ 14:3
  • +ኢሳ 44:23

ኢሳይያስ 42:11

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘፍ 25:13፤ ኢሳ 60:7
  • +ኢሳ 35:1

ኢሳይያስ 42:12

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 22:27፤ ኢሳ 24:15፤ 66:19

ኢሳይያስ 42:13

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 59:17
  • +ዘፀ 15:3
  • +1ሳሙ 2:10

ኢሳይያስ 42:15

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “በባሕር አጠገብ ያለ መሬት።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መዝ 107:33፤ ኢሳ 44:27፤ 50:2

ኢሳይያስ 42:16

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 29:18፤ 35:5፤ ኤር 31:8
  • +ኢሳ 30:21
  • +ኢሳ 60:1, 20
  • +ኢሳ 40:4

ኢሳይያስ 42:17

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “ቀልጠው የተሠሩትን ሐውልቶች።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 44:10, 11፤ 45:16

ኢሳይያስ 42:18

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 6:9, 10፤ 43:8

ኢሳይያስ 42:19

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ኢሳ 56:10፤ ኤር 4:22፤ ሕዝ 12:2

ኢሳይያስ 42:20

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ሕዝ 33:31

ኢሳይያስ 42:21

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያውን፤ ትምህርቱን።”

ኢሳይያስ 42:22

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 28:15, 33፤ ኤር 50:17
  • +መዝ 102:19, 20
  • +ዘዳ 28:29, 52

ኢሳይያስ 42:24

የግርጌ ማስታወሻዎች

  • *

    ወይም “መመሪያውንም፤ ትምህርቱንም።”

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +መሳ 2:12, 14፤ 2ዜና 15:3, 6፤ መዝ 106:41

ኢሳይያስ 42:25

የኅዳግ ማጣቀሻዎች

  • +ዘዳ 32:22፤ ናሆም 1:6
  • +ኢሳ 9:13፤ ኤር 5:3፤ ሆሴዕ 7:9
  • +ኢሳ 57:11

ተዛማጅ ሐሳብ

ኢሳ. 42:1ማቴ 3:17፤ ዮሐ 6:27፤ 2ጴጥ 1:17
ኢሳ. 42:1ኢሳ 49:7፤ ሉቃስ 9:35
ኢሳ. 42:1ኢሳ 52:13
ኢሳ. 42:1ኢሳ 61:1፤ ማቴ 3:16
ኢሳ. 42:1ማቴ 12:15-18
ኢሳ. 42:2ዘካ 9:9፤ ማቴ 12:16, 19
ኢሳ. 42:3ማቴ 11:28, 29፤ ዕብ 2:17
ኢሳ. 42:3ኢሳ 11:3, 4፤ ማቴ 12:20፤ ዮሐ 5:30፤ ራእይ 19:11
ኢሳ. 42:4ኢሳ 9:7፤ 49:8
ኢሳ. 42:5ኢሳ 40:22, 26
ኢሳ. 42:5ኤር 10:12
ኢሳ. 42:5ዘፍ 2:7፤ ሥራ 17:24, 25
ኢሳ. 42:5ኢዮብ 12:10
ኢሳ. 42:6ኢሳ 49:6, 8፤ ሉቃስ 2:29-32፤ ዮሐ 8:12
ኢሳ. 42:7ኢሳ 35:5
ኢሳ. 42:7ኢሳ 61:1፤ 1ጴጥ 2:9
ኢሳ. 42:8ዘፀ 34:14
ኢሳ. 42:9ኢሳ 41:23፤ 43:19፤ 2ጴጥ 1:21
ኢሳ. 42:10ኢሳ 51:5
ኢሳ. 42:10መዝ 96:1፤ 98:1፤ ራእይ 14:3
ኢሳ. 42:10ኢሳ 44:23
ኢሳ. 42:11ዘፍ 25:13፤ ኢሳ 60:7
ኢሳ. 42:11ኢሳ 35:1
ኢሳ. 42:12መዝ 22:27፤ ኢሳ 24:15፤ 66:19
ኢሳ. 42:13ኢሳ 59:17
ኢሳ. 42:13ዘፀ 15:3
ኢሳ. 42:131ሳሙ 2:10
ኢሳ. 42:15መዝ 107:33፤ ኢሳ 44:27፤ 50:2
ኢሳ. 42:16ኢሳ 29:18፤ 35:5፤ ኤር 31:8
ኢሳ. 42:16ኢሳ 30:21
ኢሳ. 42:16ኢሳ 60:1, 20
ኢሳ. 42:16ኢሳ 40:4
ኢሳ. 42:17ኢሳ 44:10, 11፤ 45:16
ኢሳ. 42:18ኢሳ 6:9, 10፤ 43:8
ኢሳ. 42:19ኢሳ 56:10፤ ኤር 4:22፤ ሕዝ 12:2
ኢሳ. 42:20ሕዝ 33:31
ኢሳ. 42:22ዘዳ 28:15, 33፤ ኤር 50:17
ኢሳ. 42:22መዝ 102:19, 20
ኢሳ. 42:22ዘዳ 28:29, 52
ኢሳ. 42:24መሳ 2:12, 14፤ 2ዜና 15:3, 6፤ መዝ 106:41
ኢሳ. 42:25ዘዳ 32:22፤ ናሆም 1:6
ኢሳ. 42:25ኢሳ 9:13፤ ኤር 5:3፤ ሆሴዕ 7:9
ኢሳ. 42:25ኢሳ 57:11
  • አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • 11
  • 12
  • 13
  • 14
  • 15
  • 16
  • 17
  • 18
  • 19
  • 20
  • 21
  • 22
  • 23
  • 24
  • 25
አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
ኢሳይያስ 42:1-25

ኢሳይያስ

42 እነሆ፣ ደግፌ የያዝኩት፣

ደስ የምሰኝበትና*+ የመረጥኩት+ አገልጋዬ!+

መንፈሴን በእሱ ላይ አድርጌአለሁ፤+

እሱ ለብሔራት ፍትሕን ያመጣል።+

 2 አይጮኽም ወይም ድምፁን ከፍ አያደርግም፤

ድምፁንም በጎዳና ላይ አያሰማም።+

 3 የተቀጠቀጠን ሸምበቆ አይሰብርም፤

የሚጨስንም የጧፍ ክር አያጠፋም።+

ፍትሕን በታማኝነት ያመጣል።+

 4 እሱ ፍትሕን በምድር ላይ እስኪያሰፍን ድረስ አይሰበርም ወይም ብርሃኑ አይደክምም፤+

ደሴቶችም ሕጉን* በተስፋ ይጠባበቃሉ።

 5 ሰማያትን የፈጠረውና የዘረጋው፣+

ምድርንና በውስጧ ያሉትን ነገሮች ሁሉ የሠራው፣+

በላይዋም ለሚኖሩ ሰዎች እስትንፋስን፣+

በእሷም ላይ ለሚመላለሱ መንፈስን የሰጠው+

እውነተኛው አምላክ ይሖዋ እንዲህ ይላል፦

 6 “እኔ ይሖዋ በጽድቅ ጠርቼሃለሁ፤

እጅህን ይዣለሁ።

እጠብቅሃለሁ፤ እንዲሁም ለሰዎች ቃል ኪዳን፣

ለብሔራትም ብርሃን አድርጌ እሰጥሃለሁ፤+

 7 አንተም የዓይነ ስውራንን ዓይን ታበራለህ፤+

እስረኛውን ከወህኒ ቤት፣

በጨለማ ውስጥ የተቀመጡትንም ከእስር ቤት ታወጣለህ።+

 8 እኔ ይሖዋ ነኝ። ስሜ ይህ ነው፤

ክብሬን ለሌላ፣*

ምስጋናዬንም ለተቀረጹ ምስሎች አልሰጥም።+

 9 እነሆ፣ የቀደሙት ነገሮች ተፈጽመዋል፤

አሁን ደግሞ አዳዲስ ነገሮችን እናገራለሁ።

ገና ከመከሰታቸው በፊት ስለ እነሱ እነግራችኋለሁ።”+

10 እናንተ በባሕር ላይና በውስጡ ባሉት ፍጥረታት መካከል የምትጓዙ፣

እናንተ ደሴቶችና በእነሱ ላይ የምትኖሩ ሁሉ፣+

ለይሖዋ አዲስ መዝሙር ዘምሩ፤+

ከምድር ዳርቻም ውዳሴውን አሰሙ።+

11 ምድረ በዳውና በዚያ ያሉ ከተሞች፣

ቄዳር+ ያለችባቸውም ሰፈሮች ድምፃቸውን ከፍ ያድርጉ።+

ዓለታማ በሆኑ ቦታዎች የሚኖሩ ሰዎች በደስታ እልል ይበሉ፤

በተራሮችም አናት ላይ ሆነው ይጩኹ።

12 ለይሖዋ ክብር ይስጡ፤

በደሴቶችም ላይ ውዳሴውን ያውጁ።+

13 ይሖዋ እንደ ኃያል ሰው ይወጣል።+

እንደ ተዋጊ ቅንዓቱን ይቀሰቅሳል።+

ይጮኻል፤ አዎ፣ ቀረርቶ ያሰማል፤

ከጠላቶቹ ይበልጥ ኃያል መሆኑን ያሳያል።+

14 “ለረጅም ጊዜ ዝም አልኩ።

ጸጥ ብዬ ቆየሁ፤ ራሴንም ገታሁ።

ምጥ እንደያዛት ሴት

እቃትታለሁ፣ አለከልካለሁ እንዲሁም ቁና ቁና እተነፍሳለሁ።

15 ተራሮችንና ኮረብቶችን አወድማለሁ፤

ደግሞም በላያቸው ላይ ያለውን ተክል ሁሉ አደርቃለሁ።

ወንዞችን ደሴቶች* አደርጋለሁ፤

ቄጠማ የሞላባቸውንም ኩሬዎች አደርቃለሁ።+

16 ዓይነ ስውራንን በማያውቁት መንገድ እመራቸዋለሁ፤+

ባልለመዱት ጎዳናም እንዲሄዱ አደርጋቸዋለሁ።+

ጨለማውን በፊታቸው ብርሃን፣+

ወጣ ገባ የሆነውንም ምድር ደልዳላ ሜዳ አደርጋለሁ።+

ይህን አደርግላቸዋለሁ፤ ደግሞም አልተዋቸውም።”

17 በተቀረጸ ምስል የሚታመኑ፣

ከብረት የተሠሩትን ሐውልቶች* “እናንተ አምላኮቻችን ናችሁ” የሚሉ

ወደ ኋላ ይመለሳሉ፤ እጅግም ያፍራሉ።+

18 እናንተ ደንቆሮዎች፣ ስሙ፤

እናንተ ዕውሮች እዩ፤ ተመልከቱም።+

19 ከአገልጋዬ በቀር የታወረ፣

እንደምልከው መልእክተኛዬም ደንቆሮ የሆነ ማን አለ?

ብድራት እንደተከፈለው ሰው ዕውር የሆነ

ወይም እንደ ይሖዋ አገልጋይ የታወረ ማን ነው?+

20 ብዙ ነገሮች ብታዩም ልብ የምትሉት ነገር የለም።

ጆሮዎቻችሁን ብትከፍቱም ምንም አትሰሙም።+

21 ይሖዋ ለጽድቁ ሲል

ሕጉን* ታላቅና ክብራማ በማድረግ ደስ ተሰኝቷል።

22 ይህ ሕዝብ ግን የተበዘበዘና የተዘረፈ ነው፤+

ሁሉም ጉድጓድ ውስጥ ተይዘዋል፤ በእስር ቤትም ተሰውረዋል።+

የሚታደጋቸው በሌለበት ተበዝብዘዋል፤+

“መልሷቸው!” የሚል በሌለበትም ተዘርፈዋል።

23 ከእናንተ መካከል ይህን የሚሰማ ማን ነው?

በትኩረት የሚያዳምጥና ለወደፊቱ ጊዜ ትምህርት የሚወስድ ማን ነው?

24 ያዕቆብን ለዘረፋ፣

እስራኤልንም ለበዝባዦች አሳልፎ የሰጠ ማን ነው?

በእሱ ላይ ኃጢአት በመፈጸም የበደልነው ይሖዋ አይደለም?

እነሱ በመንገዱ ለመሄድ አልፈለጉም፤

ሕጉንም* አይታዘዙም።+

25 ስለዚህ ንዴቱን፣ ቁጣውንና የጦርነቱን መዓት

በእስራኤል ላይ አፈሰሰ።+

የጦርነቱም እሳት በዙሪያው ያለውን ሁሉ በላው፤ እሱ ግን አላስተዋለም።+

አቃጠለው፤ እሱ ግን ጨርሶ ልብ አላለም።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ